ከ«አንገልን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር '''አንገልን''' (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አግገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ...»
(No difference)

እትም በ12:02, 11 ኖቬምበር 2021

አንገልን (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አግገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ ቀርቧል ማለት ነው።

የአንግገልን ልሳነ ምድር

በታሪክ ላይ ይህ መሬት ከ1856 ዓም አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ የዴንማርክ አካል ነበር። ከ500 ዓም አካባቢ በፊት የአንግሊ ብሔር መናኸሪያ ነበር። ይህ ብሔር በ500 ዓም አካባቢ ከዚያ ተነሥተው ወደ ብሪታንያ ደሴት ፈለሱ፤ ስማቸውን ቋንቋቸውንም ለኢንግላንድ የሰጡ ሆነዋል። ቋንቋቸውም ጥንታዊ እንግሊዝኛ ሲሆን በዘመናት ላይ በተደራጀበት መጠን የዘመናዊ እንግሊዝኛ ምንጭ ሆነ።