ከ«ምዕተ ዓመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

8 bytes added ፣ ከ2 ወራት በፊት
no edit summary
 
'''ምዕተ ዓመት''' ወይም '''[[ክፍለ ዘመን]]''' የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። [[እንግሊዝኛ|በእንሊዝኛው]] ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ''ሰንቲም''/ኬንቱም/ (/ሴንቱም/) ከሚለው [[ላቲን]] ቃል የተወሰደ ነው፤ ''ሰንቲም''ይህም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ [[አማርኛ|የአማርኛው]] መነሻ [[ግእዝ]] ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት [[ግእዝ|በግእዝ ቋንቋ]] አንድ መቶ ማለት ነውና።<ref>{{Cite web|url=http://public.oed.com/how-to-use-the-oed/abbreviations/|title=Oxford English Dictionary – List of Abbreviations}}</ref>
 
== ዋቢ ==
505

edits