ከ«ጀርመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ጀርመን|
ሙሉ_ስም = ቡንደስረፑብሊክ Deutschland <br /> የጀርመን ፌድራላዊ ሪፐብሊከ|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Germany.svg|
ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Germany.svg|
መስመር፡ 23፦
'''ጀርመን''' ወይንም በይፋ ስሙ '''የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ''' በመካከለኛ አውሮፓ የሚገኝ ታሪካዊ አገር ነው። አገሩ 16 ክልሎች ሲኖሩት ዋናና ትልቁ ከተማውም [[በርሊን]] ነው።
 
በቅሪት ጥናት፣ በእንግሊዝ፣ በጀርመን፣ በኔዘርላንድና አየርላንድ መካከል ያለው ስፍራ ከኖህ ዘመን በፊት የነበሩት የወደቁ መልእክቶች መናህሪያ ነበረ። እኚህ መላእክቶች ሰዋዊ ፍጥረትን ተላብሶ የጀርመናዊ ጎሳዎች ይባላሉ። እኚህ ጎሳዎች በጥንት ዘመን ሰሜናዊ የጀረመንን ክፍል ይዘውት ነበረ። በ100 ዓም በፊት እነኚህ ጎሳዎች "ጀርመኒያ" የተባለች ትንሽዬ ግዛት እንዳቋቋሙ በታሪክ ይገለፃል። ጀርመን መካከለኛውን የአውሮፓ ክፍል ይዛ እንደ ሀገር መቋቋም የጀመረችው በቅዱስ ሮማን ግዞት በ10ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ይህ ግዛት የጀረመን "የመጀመሪያው ሪች" ተብሎ ይጠራል። ይህ ግዛት ከፍራንኮች (ፈረንሳይ) ጋር ተደጋጋሚ ጦርነት ውስጥ በመግባት የቅዱስ ሮማን ግዛት በናፖሊያ ጦርነት በ1806 ዓም ሊፈርስ ችሏል። ከዛም በኋላ የጀርመን ኮንፌድሬሽን ጥቂት ግዛቶችን በመያዝ መቋቋም ጀመረ። በመካከለኛው ዘመን በሀይማኖት አስተምሮት ችግር ሳቢያ የፕሮቴስታንት እምነት ከካቶሊክ ተገንጥሎ መውጣት ጀመረ። በኢንላይትመንት ጊዜ፣ ጀርመኖች አዳዲስ ሀሳቦችን ማፍለቅ ጀመሩ፣ የካቶሊክ መንግስትን ለመገርሰስ ሲባል የ[[ኢሉሚናቲ]] ማህበር በ1776 ዓም ተመሰረተ። ይህም ማህበር በዚሁ ስራ ቢሳካለትም አላማው ደግሞም የአለምን ሀኔታ ለመቆጣጠር፣ የሀይማኖትን ህልውና ለማጠልሸት እና የኒውየ[[ኒው ወርልድ ኦርደር (ሴራ)|ኒው ወርልድ ኦርደር]] አምባገነናዊ የአለም መንግስት ለመመስረት ነበረ። በ1871 ዓም የጀረመን ግዛት ተቋቋመ። ይህም "የሁለተኛው ሪች" ተብሎ ይጠራል። ይህ ግዛት ጀርመንን ቀኝ እንድትገዛ እና ጀርመናዊ/ኖርዲካዊ የወደቁት መልዐክት ለማስፋፋት ነበረ የታሰበው። ምስራቃዊ የአውሮፓ ግዛቷ ፕሩዥያ ኢምፓየር ይባላል። በአንደኛው ጦርነት በኋላ የጀርመን ግዛት ከኦስትሮ ሀንጋሪ፣ ከኦቶማን ኢምፓየርና ከቡልጋሪያ ጋር በምግጠም፣በመግጠም፣ በአላይድ ፓወር ተሸነፈች። ከ1918 እስከ 1919 ዓም በተደረገው አብዮት የጀረመን የዘውዳዊ ግዛት ወደ ፌድራላዊ ዌማር ሪፐብሊክ ከ1918 እስከ 1933 ዓም ስትመራ ነበር። ጀርመን ቀደም ሲል በአንደኛው የዓለም ጦርነት በገጠማት የድንበር መጥበብ ምክንያት ሰይጣናዊው አምባገነናዊው የናዚ መንግስት በአዶልፍ ሂትለር ተጀመረ። ናዚ ጀርመን፣ ፋሺስት ኢጣሊያ እና የጃፓን ስርወ መንግስት አንድዮሽ የአንድዮሽ አምባገነናዊ የአለም መንግስት መመስረት ፍላጎት ቢኖራቸው ነገር ግን የነሱ ተቃራኒ የሆኑት አላይድ ፓወሮች አንድ ላይ ተቀናጅተው ይህንን ስርአት ለመመስረት ያቀረቡትን ጥያቄ ስለተቃወሙት ነበር ወደ ጦርነት የገቡት። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ሽንፈት፣ የጀርመን የጣሊያንና የጃፓን መንግስት ወደ ሊብራል ዴሞክራሲ ተለወጠ።
 
==ባህልና ጠቅላላ መረጃ==