Content deleted Content added
(No difference)

እትም በ10:42, 2 ኖቬምበር 2021

በሥነ ጽሑፍ ያልታተመ አስተያየት

«"ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከኖህ ዘመን በፊት የነበሩት የወደቁ መላእክት ዋና መቀመጫ ስለሆነች ነው።»

ለዚህ አይነት አስተያየት፣ በታማኝ ምንጭ ውስጥመታተም አለበት። ሆኖም እንዲህ የሚል ታሪክ የትም አንብበ አላውቅም። በስነ ጽሑፍ ያልተገኘው ልብ ወለድ እንዳይባል ነው። በታሪካዊ መዝገቦች መሠረት «አንግሊ» የተባለው ነገድ ከ«አንጉል» ልሳነ ምድር በዴንማርክ ተነስተው በዛሬው ኢንግላንድ ተሠፍረው ስሙን የሰጡት ከክርስቶስ ልደት በኋላ 500 ዓመታትሆነ እንጂ ስማቸው ከሮማይስጡ ቃል «አንጌሉስ» (መልአክ) ጋር የተያያዘ አይደለም። KZebegna (talk) 10:42, 2 ኖቬምበር 2021 (UTC)Reply