ከ«የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Added links
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 2፦
|abovestyle=background:#BCD4E6
|above=
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭

|image=[[ስዕል:ፀሎተ ሐሙስ.jpeg]]
[[File:Livre.png|88px]]

ዘቅዱስ ሕርያቆስ

፳፬ ፤ እናስተውል ።

፳፭ ፤ አንቺን የወደደ   እግዚአብሔር አብ ቅዱስነው ፣ በመኀፀንሽ ያደረ  ወልድ ዋህድም ቅዱስ ነው ፣ ያጸናሽም የጽድቅ   መንፈስ ጰራቅሊጦስ ቅዱስ ነው ።

፳፮ ፤ ተሰጥዎውን መልሱ ።

፳፯ ፤   ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ   እግዚአብሔር የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የመላ ነው ።

፳፰ ፤   ምስጋናን የተመላሽ ድንግል ሆይ በማንና በማንስ ምሳሌ እንመስልሻለን ።   አማኑኤልየማይተረጎም የሥጋን ልብስነት ከአንቺ የለበሳት መሣሪያ ነሽ ። ዝሐውን ከአዳም ጥንተ ሥጋ አደረገ ማጉም ያንቺ ሥጋ ነው ። መወርወሪያውም ቃል እርሱ   ኢየሱስ ክርስቶስ  ነው ። መሕኑም ከልዕልና የወረደ የልዑል   እግዚአብሔር አምሳል ነው ሠሪውም   መንፈስ ቅዱስ ነው ።

፳፱ ፤ ወዮ ይህ ነገር ዕፁብ ድንቅ ነው የቀደሙ አባቶች ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገሩባሽ ድልድይ ሆይ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርሽ መሰላል ሆይ የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ባንቺ ታደሰ ።

፴ ፤ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ለአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ ። በግፍ የተገደለ የአቤል የውሃቱ አንቺ ነሽ ። የሴት ቸርነት አንቺ ነሽ ። የሄኖክም ሥራዎቹ ከክፉ ጥፋት የዳነባት ። የኖህ መርከብ ፣ የሴም ቡራኬ ዕድል ፈንታውም አንቺ ነሽ ።