ከ«የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Added links
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 2፦
|abovestyle=background:#BCD4E6
|above=
የማርያም ቅዳሴ ገፅ፬

|image=[[ስዕል:ፀሎተ ሐሙስ.jpeg]]
[[File:Livre.png|88px]]

ዘቅዱስ ሕርያቆስ
Line 10 ⟶ 11:

፳፩ ፤ እግዚአብሔርን በመፍራት እንነሣ ምስጋናን የተመላች እርስዋን ከፍ ከፍ እናደርጋት ዘንድ እንዲህም እያልን እናመሰግናት ዘንድ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ የደስታ መፍሰሻ ሆይ ዓይኖቻቸው ብዙዎች ከሆኑ ከኪሩቤል ክንፎቻቹው ስድስት ከሚሆኑ ከሱራፌል ይልቅ የሚበልጥ የመልክ ግርማ አለሽ ።

፳፪ ፤ ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ ።

፳፫ ፤   እግዚአብሔር አብ በሰማይ  ሆኖ ምሥራቅንና ምዕራብን ሰሜንና ደቡብን ዳርቻዎችንም ሁሉ በእውነት ተመለከተ ተነፈሰ አሻተተም እንድ አንቺ ያለ አላገኘም ። የአንቺን መዓዛ ወደደ ደም ግባትሽንም ወደደ ። የሚወደውን ልጁን ወደ አንቺ ሰደደ ።

←[[የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫|ወደ ገፅ ፫]]