ከ«ባርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ፋይሉ «Monument_to_slaves_in_Zanzibar.jpg» ከCommons ምንጭ በJameslwoodward ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per c:Commons:Deletion requests/File:Monument to slaves in Zanzibar.jpg
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Monument to slaves in Zanzibar.jpg|400px|thumb|በ[[ዛንዚባር]] ደሴት፣ [[ታንዛኒያ]] የሚታይ የባርነት ትዝታ ሐውልት]]
'''ባርነት''' በጠባብ ትርጉሙ «ሰዎችን እንደ ሌላ ሰው [[ንብረት]] የሚገዙበት፣ የሚሸጡበት፣ የሚለዋወጡበት ወይም የሚያዙበት ሁናቴ» ማለት ነው። ይህም ደግሞ «የንብረት ባርነት» ሲባል፣ ዛሬ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች እንደ ንብረት መቆጠሩ በማናቸውም አገር ሁሉ ሕገወጥ ሆኖአል። በሰፊው ትርጉም ሰው ያለፈቃዱ ወይም ያለ[[ደመወዝ]] ሥራ ወይም አገልግሎት ለመፈጽም ቢገደድ፣ ይህ በተግባር ባርነት ሊባል ይችላል።