ከ«ፕሮቴስታንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ፕሮቴስታንት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ፕሮቴስታንት''' የ[[ክርስትና]] አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከ[[ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን]] በ16ኛ ክፍለ ዘመን በ[[አውሮፓ]] ተለይተው የሮማ [[ፓፓ]] መሪነትና ከወንጌል ጋር አይስማማም በማለት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ያለው ሥርዓተ ትምህርት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የመነጨው ከ[[ሮማይስጥ]] ቃል ''protestare'' (መቃወም) ከሚል ቃል ሲሆን የሮማ ካቶሊክን የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ንና [[ትምህርተ ሥላሴ]]ን በሙሉበግማሽ የሚቀበሉ ናቸው። በፕሮቴስታንት ዉስጥ ብዙ ክፍፍሎች አሉ ይህም የሆነዉ በሀይማኖቱ መስራች በማርቲን ሉተር መሰረተ ትምህርት እርሱም፦ መጽሐፍ ቅዱስን እንደፈለጉ መተርጎም የሚለዉ ዋነኛዉ ትምህርቱ ነዉ። በተጨማሪ የፕሮቴስታንት እምነት መሰረት የሆኑት ማለትም፦
 
-Sola scriptura/Scripture alone
 
-Sola Fide/Faith alone
 
-Sola Gratia/Grace alone
 
-Solus christus/Christ alone
 
-Soli deo Gloria/Glory to God alone
 
እነዚህ ዋናዎቹ መሰረቶች ናቸዉ።
 
==በወላይታ==