ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ81.234.233.22ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 14፦
የመጨረሻው እና ሶስተኛው ደግሞ '''ውስጠኛው''' የመሬት ክፍል ወይም በእንግሊዝኛው ''ኮር'' የሚባለው ነው። በእንቁላል የውስጠኛው [[አስኳል]] መወከል ይቻላል። እጅግ በጣም ሞቃት ሲሆን የፀሐይን የውጨኛ ክፍል መጠነ ሙቀት ይኖርዋል። ይህ ክፍል መጠኑ አነስተኛ ሲሆን በራዲየስ እስከ 1220 ኪ. ሜ. ብቻ ነው። በዚህም የ[[ጨረቃ]]ን መጠን 70 በመቶ (70%) ጋር ይነጻጸራል።
== የመሬት ታሪክ ==
የመሬትን ታሪክ ለማወቅ [[የተፈጥሮ ሳይንስ]] የበኩሉን ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም የመሬት እድሜ ከ4.667 ቢሊዮን አመት ወዲህ ያሉትን አመታት በሙሉ የሚያጠቃልል ይሆናል። ይህም የጠቅላላ [[ሰማያዊ አካላት]] ወይም ''ዩኒቨርስ''ን ሲሶ (አንድ ሶስተኛ) እድሜ ይሸፍናል። በዚህ ዘመን ነው እንግዲህ መልከዓ-ምድራዊም ሆነ ፍጥረታዊ ለውጦች የተከናወኑት። በአጠቃላይ የመሬትን ታሪክ ሳይንሳዊ በሆነ ወይም ሃይማኖታዊ በሆነ መልኩ ማየት ይቻላል። ሁለቱም በአሁኑ ጊዜ ተቀባይነት ያላቸው መላምቶች ናቸው። (ደግሞ «[[ባለሙያ ንድፍ]]»ን ይዩ።)
=== ሃይማኖታዊ ===
የመጀመሪያው እና ከተመሰረተ ከሁለት ሺህ አመታት በላይ ያስቆጠሩት ሃይማኖታዊ እምነቶች አሉ። በነዚህ መሰረት መሬት የተፈጠረችው የአለም ፈጣሪና ጌታ በሆነው በ[[እግዚአብሔር]] ወይም በ[[አላህ]] ለሰው ልጆች መኖሪያ ተብሎ ነው የሚል እምነት አለው። ይህ እምነት በአብዛሃኛው የአለም ሃይማኖታዊ ህዝቦች ተቀባይነት ያለው ነው። ይዘቱም በተለያዩ የእምነት አይነቶች የተለያየ ፈጣሪ እንደመኖሩ የሚለያይ ነው። ለዚህ አስተሳሰብ ከሚወክሉት መሃል አንዱ የ[[ቅብጥ ተዋሕዶ]] ቄስ [[አባ ታድሮስ ማላቲ]] እንደሚሉት፣ በትምህርተ ሂሳብ ረገድ የመሬቲቱ ስፋት ለአንድ ሚልዮን አመታት የሰው ልጅ ትውልድ መበዛት በቂ ሊሆን ከቶ አይችልም። እያንዳንዱ ቤተሠብ በአማካኝ 3 ልጆች ብቻ ቢወልዱ በሚልዮን አመታት የመሬት ስፋት አንድ ሺህ እጥፍ ቢሆንም እንኳ አይበቃም ይላሉ። ስለዚህ የምድር እድሜ ስፍር ቁጥር የሌለው ረጅም ጊዜ ቢሆንም፣ የስው ልጅ ትውልድ ግን ከ6000 ሺህ አመታት በላይ ብዙ ሊሆን አይችልም ይላሉ።<ref>[http://www.coepa.org/downDetails.php?nav=downloads&cat_id=1&subcat_id=23&thrdcat_id=47 ''Commentary on Genesis'']</ref>