ከ«ካቡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ: መጨመር የእስያ ከተሞች
No edit summary
 
መስመር፡ 4፦
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,206,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |34|31|N|69|12|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
የካቡል ዕድሜ ቢያንስ 3,000 አመት ነው። ጥንታዊ ስሙ በ[[ሳንስክሪት]] '''ኩብሃ'''፣ በ[[ግሪክኛ]] '''ካምቦጃፑራኮፌን''' ነበረ። ለ[[ፋርሶች]]ና ለግሪኩ [[ግሪኮችፕቶለሚ]] (300-100 ክ.በ) '''ካቡራ''' ተብሎ ታወቀ። የ[[ቻይና]] ሊቅ [[ሿን ጻንግ]] ([[7ኛ ክፍለ ዘመን]] የኖረ) ደግሞ '''ካውፉ''' ይለዋል።
 
{{መዋቅር}}