ከ«ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 7፦
 
'''ድንግል ማርያም''' በ'''[[ክርስትና]]'''ና፣ በ[[እስልምና]] እምነቶች መሠረት የከበረችው የ'''[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]''' እናት ነች።
በክርስትና እምነት የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማለትም የወልድ እናት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ግብር ኃይል '''በ[[ሥላሴ]]''' ምርጫ በድንግልና ፀንሳ በድንግልና እንደ ወለደችው ይታመናል ። በእግዚአብሔር ህልውናም ከፍጥረት በፊት እንደነበረች ኦዘ-ም፡፫ ቁ፡፲፭ ያስረዳል<ref>በአንተና፡በሴቲቱ፡መካከል፥በዘርኽና፡በዘሯም፡መካከል፡ጠላትነትን፡አደርጋለኹ፤ርሱ፡ራስኽ ን፡ይቀጠቅጣል፥አንተም፡ሰኰናውን፡ትቀጠቅጣለኽ። </ref> '''[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ማርያምን በጣም ከመወደዷ የተነሳ ከ፻ በላይ በሰየመቻት ስሞቿ ትጠራታለች ('''[[የቅድስት ድንግል ማርያም ስሞች]]''')::
አንዱ የእመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም አስደናቂ አባባል ደሞ "ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል" ሉቃ.ም፣፩ ቁ.፵፯ ፶፭ ብላ ከ፪ሺ ዓመት በፊት የጸለየቸው ወይም የተናገረቻችው ቃላቶች ናቸው ።
 
መስመር፡ 13፦
በአለም ላይ ፫ ታላላቅ እምነቶች<ref>በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች<br>በካቶሊክ ክርስቲያኖች<br>በእስልምና</ref> ዘንድ እስዋም ልጅዋም ትልቅ ክብርና ቅድስና በተለይ ለልጇ መመለክ ገንዘባቸው ነው።
 
==Podcasts ለማዳመጥ==
<p>[https://castbox.fm/channel/ውዳሴ-ማርያም-፤-አንድምታ-id2592602?utm_source=website&utm_medium=dlink&utm_campaign=web_share&utm_content=%E1%8B%8D%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%8D%A4%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%89%B3-CastBox_FM| ውዳሴ ማርያም እንድምታ podcast]