ከ«ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
===የአብይ አህመድ ስልጣን መምጣትና የህውሀት ከስልጣናቸው መውደቅ===
በ2018 እኤአ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ውድወድ ስልጣን ሲመጡ ብዙ ለውጦች አሳይተዋል። አብይ እንደ ፓፑሊስት አስተሳሰብ የኢህአዲግን ጭቆና በማስቀረት የታሰሩትን እስረኞች በማስፈታት፣ መገናኛ ብዙሃኑን ነፃነት እና ታእማኚነት በመስጥት ኢትዮጵያን አንድ እስትንፋስ እንድተነፍስ አድርጓታል። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ጥሩ ግንኙነት ኢንዲመሰርቱ እደረገ። ይህም በአለም አቀፍ ጭብጨባና ሽልማት አሰጠው። ለምሳሌ የ2019 ኖቤል ሽልማት ተጠቃሽ ይሆናል። ኢህአዲግ በአብይ አማካኝነት በብልጽግና ፓርቲ ሊፈርስ ችሏል። ከ ጥር 2020 እኤአ ጀምሮ ህውሀት ለአብይ መንግስት ትልቁ ስጋት ሆናባቸዋለች። በተለይም ደግሞ የመስከረም 9 2020 እኤአ ህገወጥ ምርጫ ሲያደርጉም እጅግ በጣም አገርሽቷል። በህዳር 4 2020 እኤእ ህውሀት የኢትዮጵያን የሰሜን እዝ የሰራዊት ማዕከል በመምታቱ ወደ አሁኑ ትግራይ ጦርነት ውስጥ ሊገቡ ቻሉ። ይህ ጦርነት እጅግ በጣም አስከፊ ቢሆንም በርካታ ንፁሀን ያለቁበት፣ የተፈናቀሉበትና ንብረት ያወደሙበት ጦርነት ነው። ይህ በጌታቸው ረዳ እና በደብረ ፂሆን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህውህት ብድን ስለጦርነቱ በርካታ ሀሰተኛ ዜናዎችን በማሰራጨት ህዝብን እንዲሁም የአለም አቀፉን ህብረተሰብ ያታልላሉ። ከ2021 እኤአ ጀምሮ የአሜሪካ መንግስት የህውሀትን የውሸት ዜናና ፕሮፓጋንዳ ሆን ብለው የአብይን መንግስትን ለመውጋት ና የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት ሲጠቀም ሰነበተ። የኤርትራ ሰራዊትም ለኢትዮጵያ መንግስት በመቆም ከህውሀት ጋር ተዋጋች። ኢትዮጵያም ወደነ ሩስያ፣ ቻይና፣ ቱርክና እስራኤል መጠጋት ጀመረች። በተለይ በነሀሴው ወር ላይ ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ትልቅ ወዳጅነት ጀመረች። ቱርክም በሰው አልባ አውሮፕላን ለኢትዮጽያ መንግስት ለትግራዩ ጦርነት እንዲረዳ ካደለች ጀምሮ ወዳጅነታቸው ሊጠነክር ችሏል።
 
==ዓላማ ==
542

edits