ከ«እየሱስ ክርስቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 59፦
 
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው።
 
==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነው==
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡
* ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡
[[ስዕል:ሕማማተ መስቀል.png|thumb|250px]]* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡
* የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡
* አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።