ከ«እየሱስ ክርስቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 54፦
 
<span style=font-size:22px>ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን</span>
 
==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው==
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
 
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው።