ከ«እየሱስ ክርስቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 48፦
* [[አባታችን ሆይ]] ያስተማረው የክርስትና ጸሎት
* [[ወርቃማው ሕግ]] የ[[ሕገ ወንጌል]] መሠረት
 
== ኢየሱስ ማን ነው<sup>ባጭሩ</sup> ==
[[ስዕል:Holy Face - Genoa.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ ለ[[ኦስሮኤና]] ንጉሥ ለ[[5ኛው አብጋር]] የላከው ተብሎ የሚታመነው ግርማዊው [[የጄኖቫ ቅዱስ መልክ]]]]
በ[[ተዋሕዶ]] አብያተ ክርስትያናት እምነት ትምህርት፣ የኢየሱስ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርይ አንድ (ተዋሕዶ) ነው። ከ[[ካልኬዶን ጉባኤ]] ጀምሮ ግን በ[[ሮማ ቤተክርስትያን]] ትምህርት ዘንድ በሁለት ልዩ ልዩ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርዮች ተለይቷል። ኢየሱስ ወልድ ሆኖ ከ[[ሥላሴ]] (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) አንዱ ክፍል በመሆኑ [[አምላክ]] ነው በማለት በ[[ንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ይስማማሉ። «ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው።
 
<span style=font-size:22px>ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን</span>