Anonymous user
የቁጥር ስህተት ማስተካከያ
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
የቁጥር ስህተት ማስተካከያ |
||
መስመር፡ 36፦
| east_west =
}}
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]]
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ተፈጥሯዊ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ሃብቶች የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። ሁለቱም የዳኣማትና የኣክሱም ግእዛዊ ስልጣኔ ባለቤት ናቸው። {{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
|