ከ«ኡርዱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ ('''ላሽካሪ''' '''لشکری''') ነው) በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ፓኪስታን]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
[[File:Lashkari Zaban calligraphy.png|thumb|300px|'የላሽካሪ ቋንቋ ርዕስ በናስታሊክ አጻጻፍ ]]
 
በ[[ሕንድ]] ከሚገኘው ከ[[ህንዲ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ ጽሕፈት]] ሲሆን ህንዲ ግን በ[[ዴቫናጋሪ ጽሕፈት]] ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «[[ሂንዱስታኒ]]» ናቸው።