ከ«የሎናይፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''የሎውናይፍ''' ([[ዶግሪብኛ]]፦ ሶምባኬ) በ[[ካናዳ]] [[ስሜን-ምዕራብ ግዛቶች]] ውስጥ ዋና ከተማ፣ እንዲሁም አንድያ ከተማ ነው። ከ[[ስሜናዊ ክበብ]] 400 ኪ.ሜ (250 ማይል) በስተደቡብ፣ በ[[ታላቅ ስለይቭ ሐይቅ]] ስሜን ዳርቻ ላይ፣ በ[[የሎውናይፍ ስላጤ]] ምዕራብ ላይ፣ በ[[የሎውናይፍ ወንዝ]] አፍ አጠገብ ይገኛል።
የ«የሎው ናይፍ» ትርጉም ከ[[እንግሊዝኛ]] «ቢጫ ቢላዋ» ሲሆን ይሄው ስያሜ በዙሪያው ከሚገኙት [[ዴኔ]]
[[ወርቅ]] በአቅራቢያው ከተገኘ በኋላ በ[[1926]] ዓም የተቋቋመው ሲታመን፤ ሆኖም በውሃ ዳርቻ ዙሪያ የንግድ እንቅስቃሴ እስከ [[1928]] ዓም ድረስ አልተጀመረም። በቅርቡም የሎውናይፍ የግዛቶቹ የንግድ እንቅስቃሴ ማዕከል ሆነ፤ በ[[1959]] ዓም ደግሞ የሰሜናዊ ምዕራብ ግዛቶች ዋና ከተማ ሆኖ ተሰየመ። በ[[1980ዎቹ እ.ኤ.አ.]] ላይ የወርቅ ምርት እያለቀ፣ የሎውናይፍ የማዕድን ከተማ ከመሆኑ የመንግሥት አገልግሎት መኃል ወደ መሆን ተሸጋገረ። ሆኖም በ[[1983]] ዓም [[አልማዝ]] ከከተማው ስሜን ከተገኘበት ጀምሮ፣ ይሄ ለውጥ ይመለስ ጀመር። ባለፉት ቅርብ ዓመታትም ላይ፣ [[ቱሪዝም]]፣ [[መጓጓዣ]]፣ እና [[ኮሙኒኬሽን]] ዋና የየሎውናይፍ ኢንዱስትሪዎች ለመሆን ጀምረዋል።
|