ከ«የጣልያን ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የLeilaMotaን ለውጦች ወደ MedebBot እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 46፦
 
የአዲሲቷ ጣልያን ቋንቋ መሰረቱ በ ፈሎሬንቲን ገጣሚ ዳንቴ አሊገሂሪDante Alighieri ተጥሎል የሱም የተደነቀ ኮመዲ(አስቂ) በአውሮፓ ውስጥ ከነበሩ የስነፅሁፍ ስራዎች ዝናኛው ነው፡፡ በኢጣልያ የስነፅሁፍ ሰው ለመጥቀስ አይቸግርም እነ አሌሳንድሮ ማንዞኒ፤ ጂዮቫኒ ቦካሲዮ፤ በዚህም እንደ ሶኔት ያሉ የግጥም ስራዎች ይጠቀሳሉ፡፡ የሮማ ድራማቲስቶች ከግሪክ ተውኔቶችን ተቀድተው ተተርጉመው ተሰርተዋል ፤ የካርሎ ኮሎዲ ድርሰት የፒኖቼ አጋጣሚ ፤ ታዋቂ የልጆች ደርሰት ነው Carlo Collodi's 1883 novel, The Adventures of Pinocchio. ፡፡
[[File:GeographicMap distributionItalophone of the Italian language in the worldWorld.png|thumb|የጣልያን ቋንቋ ጂኦግራፊያዊ ስብጥር]]
ፒያኖ፤ ቫዮሊን በኢጣልያ ነበር የተገኙት፤ ሉቺያኖ ፓቫሮቲምLuciano Pavarotti, ከጣልያን ነው፡፡