ከ«ሀደሪኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
'''ሀደሪኛ''' ወይም '''ሐረሪኛ፣ሐረርኛ፣ ሐረሬኛ''' በ[[ኢትዮጵያ]] የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] አባል ነው። በ[[ሐረር]] ከተማ የሚገኙት የ[[ሐረሪ]] ብሔረሰብ ተወላጆች የሚናገሩት ቋንቋ ነው። ለ[[ዛይኛ]] እና [[ስልጤኛ]] የቀረቡ ብዙ ቃላቶችን ይዟል።
 
** https://am.wiktionary.org/wiki/Wiktionary:የኢትዮጵያ_ሴማዊ_ሷዴሽ - የሀደሪኛ ቃላት በውክሽኔሪ