ከ«ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለትም ኢዮብ ስዩም ተፈሪ ነው፡፡
Tag: Reverted
አንድ ለውጥ 363301 ከGirma adnew (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
<templatestyles src="Main Page/minerva.css" />
ደበበ ሰይፉ- ተወዳጅ ገጣሚ -ብርቱ ሀያሲ ከእዝራ እጅጉ /ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን
{{እንኳን ደህና መጡ}}

{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
ደበበን ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ወደድኩት
| style="width:50%; background:#FFFFE0; border:1px solid #EECFA1; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#FFFFE0; border-spacing: 0px;"
ደበበ መምህሬ አልነበረም፡፡ በአካል የማየት እድሉም አልነበረኝም፡፡ ከደበበ ጋር ምንም አይነት የጋብቻም ሆነ የስጋ ዝምድና የለኝም፡፡ ቤቱ የት እንደሆነ አላውቅም፡፡ ደበበን የሚያውቁ የቅርብ ሰዎች ስለ ደበበ ቀን ተሌት አላጫወጡቱኝም፡፡ ብቻ ከልጅነቴ ከ1985 አንስቶ ‹‹ደበበ›› የሚለው ስም በሬድዮ ሲጠራ የሰማሁ ይመስለኛል፡፡በ1985 የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ከመውሰዴ ወራት በፊት ‹‹ልጅቱ የዘመነችቱ›› የሚለው የደበበ ግጥም በሬድዮ ማዳመጤን አስታውሳለሁ፡፡ እንዲህ ሆኖ እድሜያችን እያደገ ብስለትም ሲመጣ ደበበን ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ወደድኩት፡፡ በተለይ በ1990 ወደ ዩኒቨርሲቲ ስገባ ‹‹ቴአትር ከጸሀፌ-ተውኔቱ አንጻር›› የተሰኘውን የደበበን መጽሀፍ በ5 ብር ሸምቼ ቤቴ ገባሁ፡፡ ጥቁር ሽፋን የነበረው ይህ መጽሀፍ ደበበን ይበልጥ እንድወደው አደረገኝ፡፡
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-right:0px; padding: 0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ

! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

አሁን ደበበ ውስጤ ሆነ

| colspan=2 style="color:#000; background:#FFFFE0; padding:15px 5px" |

ወደ ስነ-ጽሁፍ ትምህርቱ ዘለቅ ብዬ ስገባም ደበበን የግድ ማወቅና በተለይም ስራዎቹ ላይ ማተኮር ነበረብኝ፡፡ በቀዳሚነት ስነ-ግጥሞቹ ማረኩኝ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ወዳጄ የነበረው ደረጀ ጎሳዮ ሁሌ ስለ ደበበ ስነ- ግጥሞች ያወራኝ ስለነበር ተጽእኖ ሊያድርብኝ ቻለ፡፡ ከዛም ሂሳዊ ጽሁፎቹ ተናፋቂ ሆኑብኝ፡፡ የአንድን ሰው ስራ ለማወቅ ሰውየው ያለፈበትን መንገድ ማወቅ ግድ ስለሚል የደበበን ታሪክ ማጥናት ስጀምር ሰውየውን ይበልጥ ወደድኩት፡፡ በዛን ወቅት ደግሞ ግለ-ታሪኮችን እያሳደድኩ የማነብበት ሰአት ስለነበር ስለደበበ በሬድዮ፤ በቲቪ በጋዜጣ ከተነገረ በጉጉት እከታተል ነበር፡፡ በተመስጦም አነብ ነበር፡፡ በ1992 የአዲስ አድማስ ባልደረባ በሆንኩ በ19ኛ ቀኑ ደበበ ሰይፉ መሞቱን ባልደረቦቼ እነ ነቢይ መኮንን ሲያወሩ ሰማሁ፡፡ የምወደው ሰው እንዴት በአካል ሳላውቀው ይሞታል? ስል በቁጭት ለራሴ ተናገርኩ፡፡ ከዛ በኋላም ደበበን ለማወቅ ዘልቆ ስራዎቹን ለማጥናት ሁኔታዎጭ ሳይፈቅዱልኝ ቀርተው ደበበን በልቤ እንደያዝኩ ጥቂት አመታት አለፉ፡፡ ዳግም ደበበን የማውቅበት በጎ አጋጣሚ ወደ እኔ መጣ፡፡ ህግ የተማረው የደበበ የመጨረሻ ታናሽ ወንድም አዶናይ ሰይፉ ወዳጄ ሆነ፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላ የደበበን ህይወትና ስራ ለማየት ጥሩ አጋጣሚ ተፈጠረልኝ፡፡ አሁን ደበበ ውስጤ ሆነ፡፡

{{ምርጥ ጽሑፍ መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:Current featured article}}{{ምርጥ ጽሑፍ መጨረሻ}}

ደበበ ብዙ ሊነገርለት የሚገባ………

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%;background:#f5fffa;border:1px solid #99CC33;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5fffa; border-spacing: 0px;"
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-right:0px; padding:0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | የመደቦች ዝርዝር
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5fffa; padding:15px 5px" |

''የ[[አማርኛ|አማርኛው]] ውክፔዲያ [[ጥር 18]] ፣ [[1996]] ዓ.ም. (27 [[January]] [[2004 እ.ኤ.አ.]]) ተጀመረ። አሁን [[Special:Statistics|'''{{NUMBEROFARTICLES}}''']] [[Special:Longpages|ገጽ ስራዎች]] በውስጡ ይገኛሉ።''

{{WikipediaTOC}}

{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; style="background:#f5faff;border:1px solid #cedff2;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5faff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5faff; padding:2% 7.5%" |

'''ውክፔዲያ''' [[m:List of Wikipedias|ዓለም-ዓቀፍ]] የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ [[መለጠፊያ:ለጀማሪወች|'''የጀማሪዎች''']] ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

[[አዲስ_ጽሑፍ_ማቅረቢያ|'''አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ''']] ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን '''[[መዝገበ ቃላት]]''' ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

| valign="top" colspan="2" style="padding:0% 0% 0% 8%;" |

{{ቁልፎች}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#ffeedd; border:1px solid #ffbd7f; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#ffeedd; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ታሪክ በዛሬው ዕለት
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background: #ffeedd; padding: 18px 5px" |

{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/{{ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/{{CURRENTDAY}}_{{Month{{CURRENTMONTH}}}}}}}}{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጨረሻ}}

ከ2005-2010 ለ6 ተከታታይ አመታት እሰራበት በነበረው የሬድዮ ጣቢያ በየአመቱ የደበበ ሰይፉ የልደትና የሙት አመት ጊዜ አንድ የሬድዮ መሰናዶ ሳቀርብ ነበር፡፡ ይህ ደበበን በተፍታታ መልኩ እንዳውቅ ከወንድም እህቶቹ ጋር በቅርበት እንድወዳጅ በጎ በር ከፈተልኝ፡፡ አንድን ሰው ለማወቅ ያለፈበትን፣ የደረሰበትን ፣ በወጉ መገንዘብ ግድ ስለሚል ስለ ደበበም በእነዚህ 5 አመታት አንድ ቁምነገር ላውቅ ችያለሁ፡፡ ደበበ ብዙ ሊነገርለት የሚገባ ስራዎቹ ሊነሱለት ግድ የሚል ህይወት ታሪኩ በዘጋቢ ፊልምና በመጽሀፍ ሊሰራለት የሚገባ ታላቅ የሀገር ባለውለታ ነው፡፡ ይህን ሁሉ ማውራት ያስፈለገውም ደበበ ሰይፉ በስጋ ባይኖር እንኳን ስራዎቹ ህያው ናቸውና ሰውየው በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ቢታወስ ቢዘከር መልካም ነው ለማለት ነው፡፡ እስከዛሬ በደበበ ዙሪያ ቃለ-መጠይቅ ያደረግኩላቸው 8 ሰዎች ያስረዱኝ ነገር ደበበ ብዙ መስራት ሲችል ገና በ49 አመቱ ያለፈ ታላቅ ሰው መሆኑን ነው፡፡

{| id="mp-upper" style="width:100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing:0px;"
| style="width:50%; background:#fffafa; border:1px solid #fff1a4; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |
{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#fffafa; width:100%; border-spacing:0px;"
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-right:0px; padding: 0; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |የሥራ ዕህቶች
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#fffafa; padding:15px 5px" |

{{Wikipediasister}}

የደበበ ትልቁ ሀብት መጽሀፍቶቹ ናቸው….

| style="border:1px solid transparent;" |
ባለቅኔ ብለን ብንጠራው እንችላለን፡፡ ያስተማራቸው ደግሞ በሳልነቱን ደግመው ደጋግመው ያስረዳሉ፡፡ ደበበ ሲያስተምር ለተማሪዎቹ ስሜት ይጠነቀቃል፡፡ በጥሩ የማዳመጥ ስሜት ውስጥ ተማሪዎቹን ካላገኛቸው አጨናንቆ በማስተማር አያምንም፡፡ እርሱ ራሱ ጭንቀት አይወድም፡፡ ለዚህ ምስክርነቱን የሰጠኝ ተፈሪ መኮንን ነው፡፡ ተፈሪ ደበበን እንደ ታላቅ ወንድምና እንደ ቅርብ ጓደኛ ይመለከተዋል፡፡ ደበበ ቤት ቢኬድ ተፈሪ ይገኛል፡፡ ደበበ ተማሪን የማቅረብና ለተማሪ የማዘን በጎ ልማድ ነበረው፡፡ ይህ ልማዱ በሁሉም ተማሪዎቹ ዘንድ ይወደዳል፡፡ ከተፈሪ ባሻገር በአሁኑ ሰአት በካናዳ የሚገኘው ገዛኸኝ ጌታቸው ከደበበ ቤት የማይጠፋ ነበር፡፡ እንደውም ገዛኸኝ የደበበ ሰይፉን ታሪክ በመጽሀፍ ለማሳተም ስራ ጀምሮ ነበር የሚል ወሬ ሰምቻለሁ፡፡ ገዛኸኝ የት አድርሶት ይሆን?
| style="width:50%; background:#faf5ff; border:1px solid #CC99FF; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |
ደበበ በሀገራችን የስነ-ጽሁፍ ስራ ውስጥ በተለይ በመደበኛ የስነ-ጽሁፍ ትምህርት ላይ ያበረከተው ሚና ሁል ጊዜም የሚነሳ ነው፡፡ የደበበ የጥናት ክፍል ውስጥ ላለፉት 2 አመታት ተመላልሼ የተረዳሁት አንድ ነገር የደበበ ትልቁ ሀብት መጽሀፍቶቹ ናቸው፡፡ እነዚህ የደበበ መጽሀፎች እንዲያው በመደርደሪያው ላይ የተቀመጡ ሳይሆኑ በወጉ የተነበቡ ነበሩ፡፡ ገጣሚው ደበበ በሀገራችን የስነ- ግጥም ፣ የስነ-ጽሁፍ፣ና የቴአትር ጥበብ ታሪክ ውስጥ ዘለቅ አድርጎ ስላጠና የእርሱ የምርምር ስራዎች ተወዳጅና ብስለትን የተላበሱ ነበሩ፡፡

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#faf5ff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#faf5ff; padding:8%; width:100%" |

{{POTD commons|thumb=no|title=no|float=center}}

__NOTOC__ __NOEDITSECTION__
ለቢዝነስ አለም ከቶ አልተጠራምና ፊቱን ወደ ጥበብ አዞረ፡፡

[[መደብ:ዋና]]
ደበበ ሰይፉ ሐምሌ 5 ቀን 1942 ዓ.ም በይርጋለም ተወለደ። ይርጋለም በደቡብ ኢትዮጵያ ከሚገኙ ጥንታዊ ከተሞች መካከል አንዷ ነች። ከሀዋሳ ከተማ በአጭር ርቀት ውስጥ ያለችው ይርጋለም ሲዳማ ውስጥ ዝነኛ ከሆኑ ከተሞች መካከል ግንባር ቀደሟ ናት። ይርጋለም ጥንታዊት ናት። ከዚያም አልፎ ጥንት የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆና የልዩ ልዩ ህዝቦች መናኸርያ ነበረች። ይህች ከተማ በ1940ዎቹ፣ 50ዎቹ እና 60ዎቹ ውስጥ ከልዩ ልዩ የደቡብ ከተሞች ተማሪዎች እየመጡ የመካከለኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የሚከታተሉባት ማዕከል ሆና ቆይታለች። ይርጋለም ህብረ- ህዝብ ያለባት የኢትዮጵያ ምሳሌ ነች። እናም በዚህች ከተማ ውስጥ ተወልዶ ያደገው ደበበ ሰይፉ ለኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ሰፊ ብርሃን ሰጥቶ ያለፈ የኪነት ፀሐይ ነበር።
ደበበ ሰይፉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ በኮከበ- ጽባሕ ት/ቤት ካጠናቀቀ በኋላ ወደ ቀድሞ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ተብሎ ከሚታወቀውና በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ሥነ-ጽሑፍን መማር ጀመረ። ከዚያም በ1965 ዓ.ም ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ ተመረቀ። ቀጥሎም በዚያው በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሥነ-ጽሑፍን ማስተማር ጀመረ።
ደበበ ወደ ስነ-ጽሁፍ ትምህርት ከመግባቱ በፊት አንድ አመት የቢዝነስ ትምህርትን ተምሮ ነበር፡፡ በዛን ወቅት የቢዝነስ ትምህርትን ሲማር ማስታወሻ የወሰደበትን ደብተር እንደተመለከትኩት ደበበ የ18 አመት ልጅ ሳለ የእንግሊዝኛ የእጅ ጽሁፉ ልቅም ያለና የሚያምር ነበር፡፡ ይህ ሰው ግን ለቢዝነስ አለም ከቶ አልተጠራምና ፊቱን ወደ ጥበብ አዞረ፡፡
ደበበ ሰይፉ ጥሩ አድርጎ ያነበበ ሀያሲ ብቻ ሳይሆን ያለፉ ታሪኮችንም ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት የሚሰጣቸው በሳል አስተያየቶች ከልብ የነበሩና ለለውጥ የሚያነሳሱ ነበሩ፡፡ ደበበ በሂስ ብቻ አይቆምም፡፡ ደግሞ ብእር ከወረቀት ያወህድና ይገጥማል፡፡ ደበበ ሲገጥም ነፍሱ በአንዳች ሀሴት ትሞላለች፡፡ እነዛ ግጥሞቹ ወደ አንባቢው ወይም አድማጭ /ተመልካቹ ሲሄዱ ደግሞ ልብን የማረስረስ አቅም አላቸው፡፡
ደበበ የዛሬ 30 አመት ለህትመት ያበቃው ‹‹የብርሀን ፍቅር›› የስነ-ግጥም ድርሰቱ በብዙዎች የተደነቀለት ነው፡፡ በተማሪነትና በአስተማሪነት ሳለ ሲጽፋቸው የነበሩት ግጥሞች ናቸው በብርሀን ፍቅር መድብል ውስጥ ሊካተቱ የቻሉት፡፡

ከዚህች መፅሐፉ በተጨማሪ በ1992 ዓ.ም በሜጋ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ‹‹ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ›› በሚል ርዕስ ሁለተኛዋ የሥነ-ግጥም መፅሐፉ ለንባብ በቃች። ነገር ግን በዚህ ወቅት ደበበ በሕይወት የለም ነበር። ስራዎቹ ዘላለማዊ ናቸውና እርሱ በህይወት በሌለበት ወቅትም የትውልድ ሀሴት በመሆናቸው ይታተሙለታል። እናም ‹‹ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ›› በምትሰኘው መፅሐፉም የደበበን የሥነ-ግጥም ርቀት እና ጥልቀት የምናይበት ሥራ ነው። ለዚህች ለደበበ መፅሐፍ አጠቃላይ ገፅታዋን በተመለከተ አስተያየት የፃፈው ታዋቂው ወገኛ እና የደበበ ጓደኛ የሆነው መስፍን ኃብተማርያም ነው። መስፍንም ስለዚህችው መፅሐፍ የሚከተለውን ብሏል።
“ደበበ ሰይፉ በርዕስ አመራረጡና በሚያስተላልፋቸው ልብ የሚነኩ መልዕክቶች ብቻ ሳይሆን በስንኞቹ አወራረድና የቤት አመታቱ በአጠቃላይ በውብ አቀራረቡ ተደራሲያንን የሚመስጥ ገጣሚ ነው። ስለ ተፈጥሮ ሲገጥም ፀሐይና ጨረቃ፣ ቀስተ ደመናና የገደል ማሚቶ ያጅቡታል። ስለ ፍቅር ስንኞች ሲቋጥር የፍቅረኞችን ልብ እንደ ስዕል ቆንጆ አድርጐ በቃላት ቀለማት ያሳያል። ክህደት ላይ እንደ አንዳንድ ገጣሚያን አያላዝንም። ይልቁንም ውበትና ህይወትን አገናዝቦ ያውላችሁ ስሙት፣ እዩት፣ ማለትን ይመርጣል። ….. እኔ እንደማውቀው ደበበ ሰይፉ በገጣሚነቱ ሁሌም ዝምተኛ ነው። አይጮህም። ጮሆም አያስበረግግም። ይልቁንስ ለዘብ ለስለስ አድርጐ “እስቲ አጢኑት” ይለናል። ደግመን እንድናነብለት የሚያደርገንም ይኸው ችሎታው ነው።” በማለት የወግ ፀሐፊውና ጓደኛው መስፍን ሐብተማርያም ደበበን ይገልፀዋል።
ደበበ ሰይፉ በስነ-ግጥም ተሰጥኦው እና በሚያነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ጐልቶ ከሚነሱ ከያኒያን መካከል አንዱ መሆኑን ቀደም ያሉት ሃያሲያን ጽፈውታል።
የደበበ ችሎታ በዚህ ብቻም አያበቃም። ደበበ የቴአትር ጥበብ መምህር ከመሆኑም በላይ በዘርፉ ውስጥ ግዙፍ የሚባል አስተዋፅኦ አበርክቶ አልፏል። ደበበ በመድረክ ላይ የሚሰሩ ቴአትሮችን እና የቴአትር ፅሁፎችን የያዟቸውን ሃሳቦች በመተንተን እና ሒስ በመስጠት ለዘርፉ እድገት የበኩሉን
ሚና ተጫውቷል።
ደበበ ቃላትን መፍጠር ደስ ይለዋል፡፡ መጠሪያቸው በእንግሊዝኛ የሆኑ ሙያዊ ቃላትን ወደ አማርኛ ሲያመጣ አንዳች የደስታ ስሜት ሰውነቱን ይወረዋል፡፡ በሀገራችን የስነ-ጽሁፍ ክፍለ-ትምህርት ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ ሴራ፣መቼት፣ ቃለ-ተውኔት፣ገጸ-ባህሪይ እየተባሉ የሚገለጹትን መጠሪያዎች በዋናነት የፈጠረው ደበበ ሰይፉ ነው፡፡
ደበበ ሰይፉ ለዚሁ ለቴአትር ትምህርት ዘርፍ ካበረከታቸው አስተዋፅኦዎች መካከል ለትምህርቱ መጐልበት ይረዳ ዘንድ በ1973 ዓ.ም መፅሐፍም አሳትሟል። መፅሐፏ የቴአትር ጥበብ ከፀሐፌ-ተውኔቱ አንፃር የምትሰኝ ርዕስ የያዘች ሲሆን፤ ለሀገራችን የቴአተር ሙያተኞች እንዲበራከቱ እና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ሰፊ ድርሻ አበርክታለች። ደበበ በዚሁ በቴአትር ዘርፍ ውስጥ የተፃፉ የንባብ መፅሐፍት ያለመኖራቸውን ክፍተት ተገንዝቦ ያንን ክፍተት ለመሙላት ሙያዊ ጥሪውን የተወጣ ባለሟል ነው።
ደበበ ሰይፉ ፀሐፌ - ተውኔትም ነው። በርካታ ተውኔቶችን ፅፎ ለመድረክ አብቅቷል። አንዳንዶቹ ደግሞ ለምሳሌ‹‹ ክፍተት›› የተሰኘው ተውኔቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለበርካታ ጊዜያት ታይቶለታል። በዚህ ክፍተት በተሰኘው የደበበ የቴሌቭዥን ድራማው ላይ በመተወን ተፈሪ ዓለሙ፣ አለማየሁ ታደሰ እና ሙሉአለም ታደሰ ድንቅ የሆነ ብቃታቸውን አሳይተውበታል።
ደበበ ሰይፉ ከፃፋቸውና ከተረጐማቸው ተውኔቶች መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡-
ከባህር የወጣ ዓሣ
እናትና ልጆቹ
እነሱ እነሷ
ሳይቋጠር ሲተረተር
የህፃን ሽማግሌ
ማክቤዝ እና
ጋሊሊዮ ጋሊሊ ይገኙበታል።
ከእነዚህ ሌላም በ1973 ዓ.ም ማርክሲዝምና የቋንቋ ችግሮቹ የሚል መፅሐፍ ከማሳተሙም በላይ በ1960 ዓ.ም ያዘጋጃት የሦስት አጫጭር ልቦለዶች መድብል የሆነችው ድርሳኑ ትጠቀሳለች።
ደበበ ፣በቀድሞው ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ውስጥ በመሳተፍ ለኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ መስፋፋት እገዛው ሰፊ ሆኖ ኖሯል። በኢትዮጵያ ሬዲዮ ውስጥም የኪነ-ጥበብ ዘርፍ ውስጥ ያሉትን ፕሮግራሞች አማካሪ ሆኖ ሰርቷል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የቋንቋዎች ተቋም ጆርናል አሳታሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኖ አገልግሏል። ደበበ ሰይፉ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚደንት ሆኖ ሰፊ ድርሻ አበርክቷል። ደበበ ደራሲያን ማህበርን ሲመራ ‹‹ብሌን›› የተሰኘችውን የስነ-ጽሁፍ መጽሄት እንድትወጣ ሆኗል፡፡

“ደበበ ሰይፉ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚዳንት ሆኖ ከ1978 እስከ 1983 ዓ.ም ድረስ ሰርቷል። ከዚህም በላይ በወቅቱ አያሌ የሙያው ባለቤቶች እንዲሰባሰቡ አድርጓል። ከውጭ ሀገር በተለይም ከሶቭዬት ኅብረት ጋር ሙያዊ ድጋፍና ትብብር እንዲደረግ አድርጓል።
ዛሬ በህይወት የሌለው የስነ-ጽሁፍ መምህሩ ብርሃኑ ገበየሁ ስለ ደበበ ሰይፉ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ሲፅፍ እንዲህ ብሏል። “የደበበ አቀራረቡ ቀላልና የማያሻማ ነው። ድምፀቱ ደግሞ ሐዘን ከሰበረው ልብ የሚፈልቅ እንጉርጉሮ። የአቀራረብ ቀላልነት ውበቱ ነው። ይርጋለምና ልጅነቱ በተናጋሪው ህሊና አንድም ሁለትም ናቸው፤ የማይፈቱ” ብሏል። እናም ይርጋለም ደበበ ሰይፉ ናት!
ሌላኛው የስነ-ጽሁፍ መምህር የሆነው ወዳጄ ገዛኸኝ ጌታቸው፣ ደበበ ሰይፉ እንዳረፈ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር። “ዛሬ የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ አንድ ለጋ ብዕር አጣ፤ ነጥፎ አይደለም ታጥፎ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የዋህ ሃሳብ አጣ። ከፍቶ አይደለም በኖ ተኖ እንጂ። ዛሬ ብዙዎቻችን ካወቅነው ብዙ ነገር አጣን። ካላወቅንም እሰየው፤ ከእንጉርጉሮና ከፀፀት ተረፍን” ብሏል።
ደበበ ሰይፉ “የብርሃን ፍቅር” ቅፅ 1፣ ቅፅ 2 በመጽሐፉ ጠርዞ ትቶልን ሄዷል፡፡ በነዚህም መጻሕፍት እንደምናየው፤ ደበበ በቀደመው ዘመን በአብዛኛው ገጣሚያን ይጠቀሙበት የነበረውን ረጅም ግጥምንና በዚህ ዘመን በአብዛኛው የሚዘወተረውን አጭር ግጥም ባንድ አጣምሮ በመምጣት ቀዳሚ ይመስለኛል። ከዚህም በተጨማሪ በቤት አመታት ጥበብ ላይ እጅግ በላቀና በጠለቀ ሁኔታ የፈጠረውን ልዩ ጥበብ፣ የሥነ - ግጥም ተመራማሪ የነበረው ብርሃኑ ገበየሁ፤ “በቀበሮ ጉድጓድ” በተሰኘ ግጥሙ ላይ በሰጠው ትንታኔ አስደማሚ ነገር ያሳየናል፡፡ ግጥሙንና ትንታኔውን /በመጠኑ/ እንይ፡-
በቀበሮ ጉድጓድ ቀበሮ መስሏቸው
በቀበሮ ጉድጓድ ቀበሮ መስሏቸው
ውሾቹ አጓሩ በዛ ጩኸታቸው
አየሩን በከለው
ምድሩን አገረኘው፣ ትፋት ድንፋታቸው!
አይ የውሾች ነገር
ማን በነገራቸው
ማን ባስተማራቸው
አንበሳ እንደሆነ የሚጠብቃቸው!
አንበሳ እንደሆነ የሚጠብቃቸው!
ደበበ በ1985 ግድም ስራ መሄድ ካቆመ በኋላ ብዙም ከሰው ጋር የሚገናኝበት እድል አልነበረውም፡፡ ደበበ ከ1985 በኋላ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ባሉ ሰዎችና ሁኔታዎች ማዘኑን ቤተሰቦቹ ይናገራሉ፡፡ ደበበ ነገሮችን አብራርቶ ከመግለጽ ይልቅ ዝምታን መርጦ ለ6 አመታት ለሚሆን ጊዜ ቤት ውስጥ ሊውልችሏል፡፡ ደበበ በእነዚህ ቤት ውስጥ በዋለባቸው ጊዜያት ‹‹ደበበ እንዴት ነህ ?››ሲባል ደህና ብሎ ምላሽ መስጠት እንጂ የተብራራ ንግግር አይናገርም ነበር፡፡ ነገር ግን በጣም ለሚወዱት ወላጅ እናቱ ግን መልስ ይሰጥ ነበር፡፡

የደበበ የጥናት ክፍል
የደበበ የጥናት ክፍል ውስጥ ብትገቡ ሙሉ ክፍሉ በደበበ ስራዎችና መጽሀፍቶች የተሞላ ነው፡፡ ጅምር ድርሰቶቹ ፣ የወጣትነት ደብተሮቹ፣ ያልታዩ የመድረክ ስራዎቹ በታይፕ ተተይበው ተቀምጠዋል፡፡ በተለይ በደምሳሳው ላነበው የሞከርኩት ደበበ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ የጻፋት አጭር ልቦለድ ነች፡፡ በዛ ወቅት ማለትም በ1958 ደበበ የ16 አመት ልጅና የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር፡፡ ልቦለዱን ልብ ብዬ ሳነበው የደበበን የልጅነት በሳል የስነ-ጽሁፍ ክህሎት መረዳት ችያለሁ፡፡ ይህ ልቦለድ ምን እንደሚመስል የራሱን የደበበን የእጅ ጽሁፍ ስካን አድርጌ አቅርቤአለሁ፡፡ ምናልባት የስነ-ጽሁፍ አጥኚዎች ይህን ስራ ቢያገኙ የደበበ ስራዎች ከየት እንደሚጀምሩ ለማወቅ ይቻላቸዋል፡፡

የደበበ ድምጽና ምስል ና ቪድዮ

በደበበ ላይ አንድ ደህና ታሪክ ለመስራትና ይህን በሳል ሰው ለመዘከር ከስራዎቹ ሌላ ስነ-ግጥም ሲያነብ የተቀዳቸው ድምጾቹና በቪድዮ የተቀረጹ ንግግሮቹ የግድ ጠቃሚ ናቸው፡፡ ደበበን ከእነ ሙሉ ክብሩ ልናውቀው የምንችለው የተሟላ ስእል ሲኖረን ብቻ ነው፡፡ ደበበ አንደበተ-ርቱእ ስለነበር ግጥም ሲያነብ ብንሰማው ደስ ይለናል፡፡ ደበበ ሂሳዊ መጣጥፍ ሲያቀርብ ማራኪ በመሆኑ ይህንንም ማየት ማድመጥ ብንችል አይከፋም፡፡ እስከአሁን ደበበ ስነ-ግጥም እያነበበ የተመለከትኩት ‹‹ልቤ ተሸበረ›› የሚለውን ግጥሙን ብቻ ነው፡፡ ደበበ ከ1975-1983 በሬድዮ በቲቪ የተቀዳቸው ድምጾችና ቪድዮች ካሉ ለአድናቂዎቹ በይፋ ቢቀርቡ የደበበ መንፈስ ራሱ ደስ ይለዋል፡፡ ጥልቅ ምርምር ለሚያደርጉ ሰዎች ም የሚያበረክተው ሚና ትልቅ ነው፡፡

የደበበ ሰይፉ 18ኛ ሙት አመት ማስታወሻ/መታሰቢያ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ትምህርት ክፍል ከተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር የደበበን 18ኛ አመት አርብ ሚያዝያ 19 2010 አስቧል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማእከል ከጠዋቱ 4-6 በተካሄደው የገጣሚ ደበበ ሰይፉ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ ደበበ ያስተማራቸው የቀድሞ ተማሪዎችና ያሁን ተማሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በዚሁ እለት የደበበን ህይወት የሚያሳዩ ምስሎች በፎቶ ኤግዚቢሽን መልክ የቀረቡ ሲሆን ስለ ደበበም የሚያውቁት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ በእለቱም ስለ ደበበ የተሰራ የ22 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም ለታዳሚያን ለእይታ ቀርቧል፡፡
ማስታወሻ : የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ እዝራ እጅጉ ለ21አመት በጋዜጠኝነት ያገለገለ ሲሆን የ 43 ሰዎችን ግለ- ታሪክ በዲቪዲና በኦድዮ ሲዲ ያሳተመ ነው፡፡ እዝራ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን የተሰኘ የራሱን ድርጅት የመሰረተ ሲሆን በረዳት ፕሮፌሰር ደበበ ሰይፉ ዙሪያ ጥናቶችን በማድረግ ያለና በቅርቡም የደበበን ታሪክ በሲዲ ለመስራት የተሰናዳ ሰው ነው፡፡
Gmail .tewedajemedia@gmail.com