ከ«ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 363281 ከGirma adnew (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
ግግግግግ
Tag: Reverted
መስመር፡ 1፦
አድዋ---- በ5 አገዛዞች መነጽር ፤ ከእዝራ እጅጉ
<templatestyles src="Main Page/minerva.css" />

{{እንኳን ደህና መጡ}}
{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; background:#FFFFE0; border:1px solid #EECFA1; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#FFFFE0; border-spacing: 0px;"
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-right:0px; padding: 0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#FFFFE0; padding:15px 5px" |

{{ምርጥ ጽሑፍ መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:Current featured article}}{{ምርጥ ጽሑፍ መጨረሻ}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%;background:#f5fffa;border:1px solid #99CC33;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5fffa; border-spacing: 0px;"
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-right:0px; padding:0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | የመደቦች ዝርዝር
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5fffa; padding:15px 5px" |

''የ[[አማርኛ|አማርኛው]] ውክፔዲያ [[ጥር 18]] ፣ [[1996]] ዓ.ም. (27 [[January]] [[2004 እ.ኤ.አ.]]) ተጀመረ። አሁን [[Special:Statistics|'''{{NUMBEROFARTICLES}}''']] [[Special:Longpages|ገጽ ስራዎች]] በውስጡ ይገኛሉ።''

{{WikipediaTOC}}

{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; style="background:#f5faff;border:1px solid #cedff2;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5faff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5faff; padding:2% 7.5%" |

'''ውክፔዲያ''' [[m:List of Wikipedias|ዓለም-ዓቀፍ]] የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ [[መለጠፊያ:ለጀማሪወች|'''የጀማሪዎች''']] ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

[[አዲስ_ጽሑፍ_ማቅረቢያ|'''አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ''']] ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን '''[[መዝገበ ቃላት]]''' ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

| valign="top" colspan="2" style="padding:0% 0% 0% 8%;" |

{{ቁልፎች}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#ffeedd; border:1px solid #ffbd7f; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#ffeedd; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ታሪክ በዛሬው ዕለት
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background: #ffeedd; padding: 18px 5px" |

{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/{{ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/{{CURRENTDAY}}_{{Month{{CURRENTMONTH}}}}}}}}{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጨረሻ}}

የካቲት 23 1956 በተቃረበ ጊዜም ደራሲ ብርሀኑ ዘሪሁን ብእሩን ከወረቀት ጋር አዋህዶ 68ኛውን የአድዋ ድልን ለመዘከር ሀሳብ ማውጣት ጀመረ፡፡ ‹‹ የአድዋው ድል ይደጋገማል›› ሲል ለርእሰ-አንቀጹ ርእስ ሰጠው፡፡ በብርሀኑ እይታ፣ የአድዋ ድል በዘመናት የሚለካ አይደለም፡፡ የማይጋረድ ከአምና ዘንድሮ የማይርቅና የማይቀርብ ዘላለማዊ ታሪክ ነው ይለዋል፡፡ የብርሀኑ ርእሰ-አንቀጽ አሁንም ቀጠለ‹‹…. በአድዋ ጊዜ ተወልደንም ቢሆንም ባይሆንም በጦርነቱ ላይ ተካፋይ ብንሆን ባንሆን አድዋ ትኩስ ስሜት ነው›› ሲል ገልጾታል፡፡

ያኔ የጠዋት ጋዜጣ የሆነው የ1956ቱ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ለፊት ገጹ ላይ ‹‹የአድዋ ድል 68ኛ አመት መታሰቢያ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ይከበራል›› ሲል ዘግቧል፡፡ የንጉስ ምኒሊክንም ምስል እንዲሁ በዛው የፊት ገጽ አትሞታል፡፡ ይህም የዛሬ 57 አመት አድዋ በኢትዮጵያ ምን መልክ እንደነበረው የሚያሳየን ነው፡፡
እንደ አድዋ ስላሉ ታላላቅ ስለሆኑ ክብረ-በአሎች ቆም ብለን ስናስብ መንግስታት እየተቀያየሩ በመጡ ቁጥር በአሉን በምን አይነት መነጽር ያዩታል? ወግ ማእረግ ሰጥተው ያከብሩት ነበር ወይ? በአሉስ በየዘመናቱ ተመሳሳይ አከባበር ነበረው ወይ? ብለን ጥያቄ ብናነሳ መልሶች እናገኝ ይሆናል፡፡ የታሪክ ሰነዶችንም ብናገላብጥ ሚዛን የሚደፋ፣ ወደ ሀቅ የተቃረበ ነገር ማግኘታችን አይቀርም፡፡
125 አመት ብዙ ነው፡፡ አንድ ክፍለ-ዘመን አልፎ 25 አመት ደግሞ ተጨምሯል፡፡ እነዚሀ አመታት አድዋን በደንብ ለማስተዋወቅ ምቹ እና በቂ ጊዜያት ናቸው በሚለው የሚስማሙ የታሪክ አጥኚዎች አሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ የነበረው የፖለቲካ ምስቅልቅሎሽ አድዋን ጨምሮ ሌሎች የጀግንነት ስሜት የሚያመጡ በአላትን እንዳናከበር እድሉን አስመልጠውናል የሚሉም አሉ፡፡ የሆነ ሆኖ አድዋ በተለይ ላለፉት 80 አመታት በመንግስት ደረጃ በአዋጅ እንዲከበር በመደረጉ ዛሬም 125ኛ አመቱን እያከበርነው እንገኛለን፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ ኢትዮጵያን የ100 አመት ታሪክ እንዳላት አድርጎ በመቁጠር አጠቃላይ የሀገሪቱን ታሪክ በማጠልሸት ብሎም የተሳሳቱ ትርክቶች በማቅረብ የሚታማ ስርአትም የተፈጠረ ስለመሆኑ ሁሉ የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡
በነገራችን ላይ የዚህ መጣጥፍ አቢይ ትኩረት የአድዋን ድል ከተጎናጸፍንበት ከ1888 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ድላችን ህዝቡ ውስጥ ምን ያህል ሰርጾ ነበር? የሚለውን ማየት ሲሆን መሪዎች በተለይ ደግሞ ከንጉስ ምኒሊክ ጀምሮ አሁን እስካሉት ዶክተር አቢይ አህመድ ድረስ ለአድዋ ምን ያህል ትኩረት ሰጥተውታል? የሚለውን መቃኘት ነው፡፡ አንድ ሀገር ታሪኳ ካልተወሳ መጪው ዘመኗ አይታወቅም እንደሚባለው ኢትዮጵያም ቀደም ሲል ለአድዋ የነበራት ምልከታና ክብር ለዛሬው መሰረት ማስቀመጡ ስለማይቀር ታሪክን የኋሊት መዳሰሱ አስፈላጊም፤ ወሳኝም ነው፡፡

{| id="mp-upper" style="width:100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing:0px;"
| style="width:50%; background:#fffafa; border:1px solid #fff1a4; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |
{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#fffafa; width:100%; border-spacing:0px;"
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-right:0px; padding: 0; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |የሥራ ዕህቶች
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#fffafa; padding:15px 5px" |

{{Wikipediasister}}

የድሉ ሰሞን

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#faf5ff; border:1px solid #CC99FF; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#faf5ff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#faf5ff; padding:8%; width:100%" |

{{POTD commons|thumb=no|title=no|float=center}}

‹‹…..እለተ-እሁድ የካቲት 23 1888 የማለዳው ጎህ ከመቅደዱ አስቀድሞ የነበረው የቅዳሜው ሌሊት ሰጥታ ሰፍኖበት ነበር፡፡ በአድዋና በተራሮቹ መሀል ላይ ያለው መንደርም ጸጥ ረጭ ብሏል፡፡ ጃንሆይ/ንጉስ ምኒሊክ/ እና እቴጌ ጸሎታቸውን ለማድረስ ከተኙበት ድንኳናቸው ተነስተዋል፡፡ እኔና ሶስቱ ራሶች ማለትም መኮንን፤ ወሌና ሚካኤል አብረናቸው ነበርን፡፡
__NOTOC__ __NOEDITSECTION__
ሁላችንም ጸሎታችንን ተያይዘነዋል፡፡ በዚህ ጊዜ አንድ መልእክት የያዘ ሰው እየሮጠ በመግባት ከጃንሆይ ፊት መሬት ስሞ የጠላት ጦር እየመጣ መሆኑን ተናገረ፡፡ ወዲያውም የተኩስ ድምጽ ተሰማ ፡፡ ጃንሆይም ይህን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት ጸሎታቸውን ቀጠሉ፡፡ ይህን መሰል መልእክት የያዙ ሰዎች እየተበራከቱ ሲመጡ ግን ጃንሆይ የተጋረጠባቸው አደጋ መኖሩን ተገነዘቡ፡፡ ወዲያውም ነጋሪት እየተጎሰመ ሁሉም እንዲሰባሰብ ከተደረገ በኋላ ጦሩ እንዲዘጋጅ ቀጭን ትእዛዝ ሰጡ፡፡ በቤተ-ክርስቲያኑ የነበረው ሁሉም ሰው ቅዱስ ቁርባንን ተቀበለ፡፡ከዚያም አረንጓዴ ፤ ቢጫ ቀይ ቀለም ያለው ባንዲራ በመስቀል ቅርጽ ተሰቀለ፡፡ እንደነጋም ጦሩ ሁሉ የጦር መሳሪያውን ታጥቆ ወደ ውጊያ ገባ፡፡…..›› በማለት ጦርነቱን በተመለከተ አንድ ስሙ ያልተጠቀሰ ሰው ጽሁፍ አቅርቦ ነበር፡፡
ከድሉ በኋላ ምኒሊክ እቴጌ ወዳሉበት ስፍራ መጥተው በጋራ ወደ ድንኳናቸው አመሩ፡፡ እቴጌ ጣይቱ፣ ወደ ዘውድ ዙፋናቸው ከማምራታቸው በፊት በደጅ ቁጭ አሉ፡፡ ለሚመለከታቸው ቀኑን ሙሉ ጦርነት ላይ ያሳለፉ አይመስሉም፡፡ ለሞቱት ሲያለቅሱ ይፈስ የነበረው እንባቸው ግን ፊታቸውን አጥቁሮት ነበር፡፡
ኢትዮጵያ ወራሪውን የአውሮፓ ጦር ፣ ጦርነት ገጥማ ድል ማድረግ መቻሏ ከሀገር ውስጥ አልፎ የበርካታ መገናኛ ብዙሀን መነጋገሪያ ለመሆን ችሎ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ የድል ጽዋውን ባነሳች በ8ኛው ቀን መጋቢት 9 1896 ስፔክታተር የተባለው ጋዜጣ እንዳሰፈረው‹‹….. ጣሊያናውያን ከባድ ውድመት ደርሶባቸዋል፡፡ይህም በአፍሪካ አህጉር ጥቁር ህዝቦች በነጮች ላይ የተቀዳጁት የመጀመሪው ድል ነው፡፡›› ሲል ሰፊ የዘገባ ሽፋን አቅርቦ ነበር፡፡
ይህ በስፋት የተነገረለት ድል በተመዘገበ ወቅት በአለም ላይ ያሉ በርካታ ጋዜጦች በፊት ለፊት ገጻቸው ላይ የምኒሊክንና የጣይቱን ምስሎች ይዘው መውጣት ጀመሩ፡፡ ስለ አድዋ ጦርነት የፈረንሳይ ፣ የጀርመን፣ የራሺያ፣የአሜሪካ ጋዜጦች ለ2 አመታት ያለማቋረጥ የዜና ዘገባዎችን ያወጡ ነበር፡፡
እነዚህ ታዋቂ መገናኛ ብዙሀን ስለ አድዋ ድል ሰፊ ሽፋን መስጠታቸው ንጉስ ምኒሊክ ትልቅ የሞራል ብርታት እንዲያገኙ አስችሏቸዋል፡፡ የአፍሪካን ስም በጥሩ መልኩ ያስጠሩ ጀግና መሪ የሚል ስምም አሰጥቷቸዋል፡፡ ታዲያ ዳግማዊ ምኒሊክ ከዚህ በላይ ምን ድል ሊያገኙ ይችላሉ? በተለይ በአሉ በራሳቸው የመሪነት ዘመን የመጣ ስለነበር በአሉን በእንዴት ያለ መልክ ለማክብር አስበውት ይሆን?

ምኒሊክ ምንም እንኳን ያገኙት አህጉራዊ ድል ከፍተኛ ተቀባይነት ያስገኘላቸው ቢሆንም በአሉን ከፍ ባለ መልኩ ለማክበር 7 አመት እንደወሰደባቸው ሰነዶች ያመለክታሉ፡፡ ይህም ማለት ከ1888-1895 ያሉት ጊዜያት የአድዋ ድል ያልተከበረበት ጊዜ ነበር፡፡ የዚህም አቢዩ ምክንያት በጦርነቱ ላይ ህይወታቸው ያለፉ ጀግኖች እርማቸው እስኪወጣ ይጠበቅ ስለነበር ነው፡፡ በጊዜው ምኒሊክም ሆኑ ጣይቱ ህይወታቸውን ባጡ ጀግኖች አዝነው ስለነበር አድዋን በፌሽታ ተሞልቶ ማክበሩ የማይታሰብ ነበር፡፡
[[መደብ:ዋና]]
ንጉስ ምኒሊክ ይህን ፌሽታ ያልፈለጉበት የራሳቸው ምክንያት ነበራቸው፡፡ በጊዜው በጦርነቱ ምክንያት ከጣሊያንም ከእኛም ወገን ብዙዎች ያለቁ በመሆኑ ይህ ሁኔታ እንደ ሰው ታላቅ ሀዘን ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸው ነበር፡፡ ታዲያ ድሉ የመጣ ሰሞን አንዳንዶች የድል ጭፈራ ለማሰማት ሲሞክሩ የምኒሊክ ህሊና ግን ሊቀበለው አልቻለም፡፡ የሰው ዘር ህይወቱ እየረገፈ የምን ጭፈራ ነው? ብለው እኛ ነን ባለድል በሚል የተነሳውን የአድዋን አክባሪ ለጊዜው ሰከን እንዲል አዘዙ፡፡ የታሪክ ጸሀፊዎች እዚህ ጋር የንጉሱን ሩህሩህነትና ለሰው ልጅ ያላቸውን ክብር ትልቅ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ጽፈውታል፡፡ ባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱም በሰው ሀገር ህይወቱ ያለፈውን ጣሊያናዊ እያዩ ፣ በሬሳው እየተረማመዱ መጨፈር ክርስቲያናዊ ወግ አይደለም ሲሉ ህዝቡን ከልባቸው ገስጸውት ነበር፡፡

ዳግማዊ አጤ ምኒሊክ ለ7 አመታት እርም እስኪወጣ ድረስ በአሉ እንዳይከበር ቢያደርጉም ወደፊት ትውልድ እንደ አንድ ትልቅ በአል አድርጎ እንደሚያከብረው ተስፋ አለኝ ብለው በሙሉ እምነት ተናግረው ነበር፡፡ ዳግማዊ ምኒሊክ ከአድዋ ድል በኋላ በተለይ ከ1888-1906 ባሉት 18 አመታት የአድዋን ድል በአልን በሰፊው ከማክበር ይልቅ ሀገሪቱን ወደ ዘመናዊነት ማሻገሩ ላይ ትኩረት ሰጥተዋል፡፡ በምኒሊክና በጣይቱ ላይ ዳጎስ ያለ መጽሀፍ የጻፈችው ክሪስ ፕሩቲ እንደምታምነው ምኒልክ በእነዚያ አመታት ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባቱ ስራ ላይ ተጠምደው ነበር፡፡ አንዳንድ የታሪክ አጥኚዎች ምኒሊክ የራሳቸውን ድል ከፍ አድርጎ ማስነገሩ ላይ በይሉኝታ ተይዘው አላደረጉትም በሚለው ይስማማሉ፡፡ ይህን ጽሁፍ ለማጠናከር ስል ያነጋገርኩት ጋዜጠኛ እና የታሪክ ተንታኝ ጥበቡ በለጠ በዚህ ጉዳይ ላይ እምነቱን ነግሮኛል፡፡ ኢትዮጵያውያን ከቀደመው ዘመን ጀምሮ ያደረግነውን ነገር እንዲህ ከውኛለሁ ብሎ ማውራት እንደ ጉራ ስለምንቆጥር ዝም ማለትን እንመርጣለን ብሎኛል፡፡ ምኒሊክም ቢሆኑ በጊዜው ኢትዮጵያ ዳግም በወራሪዎች እንዳትጠቃ ጥበቃ ማድረጉ ላይ ትኩረት ሰጡ እንጂ ድሉ ላይ ሊኩራሩ አልቻሉም የሚለውን ሀሳብ ጥበቡ ያጠናክረዋል፡፡
ታዲያ ምኒሊክ የኢትዮጵያ የውስጥ አደረጃጀት ላይ መስራታቸው ዛሬ ድረስ ስማቸው ከፍ ብሎ እንዲጠራና የአድዋም በአል ከሀገራችን አልፎ በአህጉር ደረጃ እንዲታሰብ አስችሎታል፡፡ ስለዚህ የአድዋ ድል በአል በሚታወቅ መልኩ ወይም አሁን እኛ በምናስበው ደረጃ መከበር የጀመረው 29ኛው የአድዋ የድል በአል ነበር፡፡ ይህም በብርሀንና ሰላም ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቶ ነበር፡፡ በጊዜው የበአሉ አክባሪዎች የምኒሊክንና የራስ መኮንንን ምስል በመያዝ ሰልፍ ወጥተው ነበር፡፡ በጊዜውም ካሜራ ስለነበር ይህ ለታሪክ ሊቀር ችሏል፡፡ በ1918፣ 30ኛው የአድዋ በአል በተከበረ ጊዜም አእምሮ ጋዜጣ የንግስት ዘውዲቱን ምስል በመያዝ የበአሉን አከባበር አትሞ ይዞ ወጥቶ ነበር፡፡
በመሰረቱ፣ ንጉስ ምኒሊክ ከሞቱ በኋላ በተለይ ከ1906-1923 ያለው የ17 አመት ጊዜ በዋናነት የስልጣን ጉዳይ አጨቃጫቂ የነበረበት ጊዜ ነበር፡፡ ፋታ ወስዶና ታስቦበት የአድዋን በአል ለመጪው ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዘክር የሚባልበት ሳይሆን ስልጣኑ ለማን ይገባል? የሚለው አቢይ አጀንዳ የሆነበት ጊዜ ነበር፡፡ የታሪክ አጥኚው ጥበቡ ይህን ዘመን ጣይቱን ከቤተ-መንግስት የማስወጣት፣ በሸዋና በሰሜን መካከል ያለ ፍጥጫው የከረረበት ጊዜ ነበር ሲል ይገልጸዋል፡፡ ይህ ፍጥጫ በመኖሩ ምክንያት አድዋ ሊታሰብ አልቻለም፡፡
ንጉስ ሀይለስላሴ በዛን ጊዜ በ1910-1923 ራስ ተፈሪ በነበሩ ጊዜ ዋና የቤተ-መንግስቱ ቁልፍ ሰው ነበሩ፡፡ ምንም እንኳን የአድዋ ድል የመጣው በአባታቸው እና በአባታቸው አጎት በምኒሊክ ቢሆንም ራስ ተፈሪ ግን የጦርነት ልምድ ስላልነበራቸው አድዋን ከፍ አድርጎ መዘከሩ ላይ በተለይ በእንደራሴነት ዘመናቸው ብዙም አላሰቡበትም፡፡ ጥበቡ በለጠ ይህን ሀሳብ ሲያጠናክር ደጃዝማች ተፈሪ ዲፕሎማሲ ላይ እንጂ ጦርነት ላይ እምብዛም ነበሩ፡፡ ፈረንሳዮች ጋር ያደጉ በመሆኑም ለስለስ የማለት አዝማሚያ ይታይባቸው ነበር ይላል፡፡ ይህ ልስላሴ ግን በ1933 ጠንክሮ ንጉስ ሀይለስላሴ ለ33 አመት አድዋን ከፍ ባለ መልኩ እንዲከበር ቆራጥ አመራር መስጠታቸውን የታሪክ አጥኚዎች ብቻ ሳይሆኑ በእርሳቸው ዘመን አብረዋቸው የሰሩት ሳይቀሩ ይመሰክራሉ፡፡

ከዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ጋር ከ35 ደቂቃ በላይ በዚህ ጉዳይ ላይ የተወያዩት የ97 አመት የእድሜ ባለጸጋው ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ በንጉሰ-ነገስቱ ዘመነ-መንግስት የወለጋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በተጨማሪም የሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ምክትል እንደራሴ ሆነው ሰርተዋል፡፡ ደጃዝማች የተወለዱት የአድዋ በአል በ1917 በተከበረ ጊዜ ማለትም ዜናው በብርሀንና ሰላም ጋዜጣ የወጣ ሰሞን ነበር፡፡ እርሳቸው እንዳጫወቱኝ ህጻን እያሉ በጨረፍታ ስለ አድዋ ከመስማት በዘለለ ዝርዝር ታሪኩን በሚገባ አያውቁትም ነበር፡፡ ቆየት ብሎ ግን በእድሜ እየጎለመሱ ሲሄዱ በተለይ ደግሞ ከራስ አበበ አረጋይ ጋር በቅርበት የመስራት እድሉን ሲያገኙ በአድዋ ያገኘነው ድል ምን ያህል አንጸባራቂ እንደነበር ተገንዝበውታል፡፡
ደጃዝማች ወልደሰማእት፣ በንጉሱ ዘመን በተለያየ የስልጣን ደረጃ እንደማገልገላቸው አድዋን በተመለከተ ብዙ ስራ መሰራቱን ይናገራሉ፡፡ በተለይ በዚያን ወቅት በታላቅ ደረጃ በመንግስት ሳይቀር ትኩረት ከሚያገኙ 3 በአሎች አንዱ የአድዋ የድል በአል እንደነበር ያስረዳሉ፡፡ ንጉስ ሀይለስላሴ ቅድሚያ የሚሰጡት ለልደት በአላቸው እንዲሁም ለንግስ በአላቸው ነው በሚለው ሀሳብ ደጃዝማች ወልደሰማእት አይስማሙም፡፡ ንጉሱ በዋናነት የአድዋ በአል የአፍሪካ በአል መሆኑን በማወቅ ትኩረት የሰጡ በመሆናቸው የዳግማዊ ምኒሊክን ሀውልት ያሰሩ ናቸው የሚል አሳማኝ ሀሳብ ያቀርባሉ፡፡ በተጨማሪም የአድዋ አደባባይ የተሰራው በንጉሱ ዘመን መሆኑን አንዘንጋ ሲሉ ለዚህም እንደ ዋና ምስክር የቀድሞ ሰነዶችን ማየት ተገቢ ነው ይላሉ፡፡
Memories of the victory of adwa a focus on its commemoration /1941-1999/ በሚል ርእስ የማስተርስ ማሟያ ጽሁፉን ያቀረበው ቢንያም ወልደገብርኤል እንደሚነግረን በአሉ ከ1933 በኃላ ትኩረት አግኝቶ ነበር፡፡ ብዙዎች እንደሚሉት ለ33 አመት በንጉሱ ዘመን አድዋ ታስቦ ነበር፡፡ ይህን ሀሳብ ደጃዝማች ወልደሰማእትን ጨምሮ ያነጋገርኳቸው በ90 ዎቹ እድሜ ላይ የነበሩ 4 የእድሜ ባለጸጋዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተውኛል፡፡ ነገር ግን ደግሞ የቢንያም የማስተርስ ማሟያ ጽሁፍ ገጽ33 ላይ አድዋ በ1933ቱ የአርበኞች የድል በአል ተሸፍኖ ነበር ሲል አንድ መከራከሪያ ያቀርባል፡፡ ንጉስ ሀይለስላሴ ሚያዝያ 27 1933 ሀገር ቤት የገቡበት ቀንና ጣሊያንም ተጠራርጎ የወጣበት ቀን ስለሆነ ያን ቀን በደንብ አድርገው ያስቡት ነበር፡፡ የአርበኞች ቀን ጎልቶ ሲወጣ የአድዋ በአል ሳሳ የሚልባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ በሚለው ሀሳብ ቢንያም ይስማማል፡፡ ጥበቡ ደግሞ ማንም መንግስት በራሱ የመጣውን ድል ከፍ አድርጎ ማሰቡ ተፈጥሮአዊ ነው ይልና በአንድ በኩልም የታሪክ ሽሚያም እንዳለ ያመለክታል፡፡ በዚህም ተባለ በዚያ የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ከ1933-1966 በንጉሱ ዘመን የታተሙ ወደ 35 ጋዜጦችን እንደቃኘው በንጉሱ ጊዜ አድዋ ሰፊ ሽፋን ይሰጠው ነበር፡፡ በዚህ ጽሁፍ መግቢያ ላይ ያሰፈርኩት የብርሀኑ ዘሪሁን ርእሰ-አንቀጽ ለዚህ ማሳያ ነው፡፡ ብርሀኑ፣ በዚህ ሳይወሰን በሌላ የአድዋ በአል አከባበር ላይ ደግሞ‹‹ የማያቋርጥ ድል›› በሚል ርእስ አንድ ርእሰ-አንቀጽ ጽፎ ነበር፡፡ እነዚህን እንደምሳሌ ጠቀስኩ እንጂ በአድዋ እለት የሚታዩ ቴአትሮች ፤ አድዋ ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ መጽሀፎች ሁሉ በንጉሱ ዘመን ይወጡ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆኖ ተሰልፎ ለድል መብቃቱ በንጉሱ ዘመን ሲወሳ ኖሯል፡፡
‹‹ህይወቴ›› በሚል ርእስ ግለ-ታሪካቸውን በ600 ገጽ ያሳተሙት ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ አድዋ የኢትዮያዊነት ትልቁ ማህተም መሆኑን አጠንክረው ይገልጻሉ፡፡ ይህን ኢትዮጵያዊነት በህዝቡ ዘንድ ሰርጾ እንዲገባ ያደረጉት ደግሞ ንጉስ ሀይለስላሴ ናቸው፡፡ አድዋን ጥሩ አድርገው እንዲታወቅ አድርገዋል፡፡ እርሳቸው ስልጣን ላይ በነበሩባቸው ከ40 በዘለሉ አመታት ስለ አድዋ አከባበር ተገቢውን ሽግግር ባያደርጉ ኖሮ ማን አድዋን በዚህ መልኩ ያከብረው ነበር ሲሉ የኖሩበትን ዘመን እያስታወሱ ይናገራሉ፡፡ በደጃዝማች እምነት ታሪክ በማንኛውም መንግስት ሊፋቅ አይችልም፡፡ ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል፡፡ ስለሆነም በአጼው ስርአት ታሪክ ጎልቶ የወጣበት የሀገር ፍቅር ምንነት የታየበት በመሆኑ ይህ እንደ ጥሩ ልምድ ተቆጥሮ ለታሪክ መቀመጥ አለበት ይላሉ ደጃዝማች፡፡ ሀሳባቸውንም ሲያጠናክሩ በየጊዜው የሚመጡ የኢትዮጵያ መንግስታት ግን እንደ አድዋ አይነት በአሎችን ከእነ ሙሉ ክብራቸው የግድ ማክበር አለባቸው ብለዋል፡፡
የአድዋ እና የኢትዮጵያ ጉዞ በዚህ መልኩ እየቀጠለ መጣ እና በተለይ ከ1950ዎቹ በኋላ በተለይ የእነ መንግስቱ ነዋይ የለውጥ ፍላጎት ፤ የመሬት ላራሹ ጉዳይ ሌሎች የመብት ጥያቄዎችም አንድ ላይ ተደማምረው ታሪክን ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋል ተጀመረ፡፡ የብሄር መብት እየተባለም ኢትዮጵያዊነት የሚለው ቀደም ሲል አሰባሳቢ የነበሩ አንድ የሚያደርጉ ሀሳቦች እየተሸረሸሩ መጥተው የድል ታሪካችን መደብዘዙን ብዙዎች ይመሰክራሉ፡፡ ስለዚህ ንጉሱ ስልጣን ላይ በነበሩባቸው አመታት በቀዳሚነት ጥቅምት 23ትን በይበልጥ ሲያከብሩ ቀጥለው ደግሞ ሚያዝያ 27ትን በመጨረሻ ደግሞ አድዋን ያስቡት እንደነበር ማንሳት እወዳለሁ፡፡

ደርግ -----አድዋ እና የካራማራው ድል

ከ43 አመት ቀደም ብሎ ሀምሌ 12 1969 አመተ- ምህረት ከጠዋቱ 12 ሰአት በዚያድ ባሬ ትመራ የነበረችው ሶማሊያ በግልጽ ሀገራችንን ወረረች፡፡ በጊዜው የነበረው የሶማሊያ መንግስት በወታደራዊ አደረጃጀትም ሆነ በስነ- ልቦና በሚገባ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥም ሰፊ ቦታዎችን ለመቆጣጠር ችሎ ነበር፡፡
ይህ ትውስታ የካራማራው ድል ለመመዝገቡ ቀደም ብሎ የነበረውን የጨረፍታ ትውስታ የሚነግረን ሲሆን ደርግ የካራማውን ድል ለማግኘት የአድዋው የድል ታሪክ ጠቅሞታል የሚሉ ወገኖች አሉ፡፡ ጥበቡ በለጠ ከእነዚህ ወገኖች አንዱ ነው፡፡ ጥበቡ ደርግን ኢትዮጵያዊነትን በሰፊው እንዲስፋፋ ያደረገ ሲል ይገልጸዋል፡፡ የበለጠ ደግሞ አድዋን በተመለከተ የሀገር ሃላፊነቱን በአግባቡ የተወጣ ሲል ደርግ መመስገን አለበት ይላል፡፡ ለዚህም እንደ ዋና ዋቢነት የሚጠቅሰው በብርሀኑ ዘሪሁን የተደረሰውን ባልቻ አባ ነፍሶ ቴአትርን ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባልቻ አባ ነፍሶ የአድዋ ጀግና የነበሩ ታላቅ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነበሩ፡፡ በ2ኛው የጣሊያን ወረራ ጊዜ እርሳቸው በእድሜ አርጅተው ነበር፡፡ በጊዜው በ80 አመት እድሜያቸው ጣሊያንን ለመውጋት ወደ ዱር ይገባሉ፡፡ ታዲያ ባንዳዎች ጠቁመውባቸው ሊገድሏቸው ሲመጡ በርካታዎችን ገድለው ራሳቸውን የገደሉ ጀግና ናቸው ባልቻ አባ ነፈሶ፡፡ ታዲያ ብርሀኑ ዘሪሁን በደርግ ዘመን የባልቻን ታሪካዊ ተጋድሎ የሚዘክር ቴአትር ጽፎ ለመድረክ አብቅቷል፡፡ ይህ እንግዲህ ኢትዮጵያዊነትን በእጅጉ ሊያለመልም የሚችል ቴአትር ነው፡፡ በጥበቡ እምነት ደርግ ታሪካዊ ሃላፊነቱን ሌሎች የኪነ-ጥበብ ስራዎችም ለህዝብ እይታ እንዲቀርቡ በማድረግ አደራውን ሊወጣ የቻለ ስርአት ነው፡፡
እርግጥ ነው ደርግ ስለ አድዋ ሲናገር ስለ ሀይለስላሴ አባት ስለ ራስ መኮንን መናገርን አይመርጥም ነበር፡፡ ይሁንና ጣይቱና ምኒሊክ በስፋት በደርግ ዘመን ይነሱ እንደነበር የታሪክ ሰነዶች የሚመሰክሩት ሀቅ ነው፡፡
በደርግ ዘመን በ1975 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ይጻፉ የነበሩ ርእሰ-አንቀጾችን ስናይ በተለይ የሀገር ፍቅር ስሜትን የማስረጽ አቅም ነበራቸው፡፡ ረቡዕ የካቲት 23 1975 የዛሬ 38 አመት በዋና አዘጋጁ በጋዜጠኛ መርእድ በቀለ የተጻፈውን ርእስ-አንቀጽ ፍሬ ሀሳቡን ብቻ እንመልከት፡፡‹‹…. የአድዋው መስዋእትነት ህያው ነው›› ይላል ርእሱ ፡፡
‹‹….የሀገር ነጻነትና ብሄራዊ አንድነት የተወሰነ ክፍል ብቻ የሚዋደቅለት ሳይሆን መላው ህብረተሰብ እንዳስፈላጊነቱ መስዋእት የሚከፍልበት ታሪካዊ ሃላፊነት ነው፡፡ በመሆኑም የአሁኑ ትውልድ የትናንቱን የአባቶቹን ማስመስከር አለበት፡፡ለሀገሩ አንድነትና ለነጻነትም መቆም አለበት፡፡›› የሚል ነበር፡፡
ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ ደርግን ከመሰረቱ አንጋፋ ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ደርግ አድዋን ከእነ ሙሉ ክብሩ ያከብረው ነበር ወይ? ብሎ ጠይቋቸው ምላሻቸው እንዴታ ምን ጥርጥር አለው የሚል ነበር፡፡ ኮሎኔል ፍስሀ እንደነገሩኝ ከሆነ ደርግ ኢትዮጵያዊነትን በማስረጽ በኩል ብዙ ሀሜት የሚሰነዘርበት ስርአት አይደለም፡፡ አድዋንም በተመለከተ በአዋጅ ደረጃ መስሪያ ቤቶች በእለቱ ዝግ እንዲሆኑ ተደርጎ በአሉ በመንግስት ደረጃ በከፍተኛ ደረጃ ይከበር ነበር ብለዋል፡፡ በምኒሊክ አደባባይ በሚደረጉ የበአል አከባበር ስነ-ስርአቶች ራሳቸው ኮሎኔል ፍስሀ ወይም ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማሪያም የአበባ ጉንጉን ያስቀምጡ ነበር፡፡ ደርግ ከዚህ በተጓዳኝ የአርበኞች ማህበር ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ የበኩሉን ሃላፊነት እንደተወጣ ኮሎኔል ፍስሀ ያስረዳሉ፡፡

‹‹ ነበር.›› የተሰኘውን መጽሀፍ ደርሰው ብዙ አንባቢ ስለማግኘታቸው የሚነገርላቸው ደራሲ ገስጥ ተጫኔ እንደሚሉት ደርግ ላይ ብዙ እውነት ያልሆኑ መረጃዎች ሲወጡ ስመለከት እገረማለሁ በማለት ሀሳብ መስጠታቸውን አሀዱ ብለው ይጀምራሉ፡፡ ደራሲ ገስጥ እንደሚሉት ደርግ አድዋን ለፖለቲካ መጠቀሚያ አላደረገውም፡፡ ደራሲ ገስጥ የደርግ ፕሮፖጋንዳ ክፍል ውስጥ ከመጀመሪያው አንስቶ እንደመስራታቸው ብዙ እውነታዎችን እንደሚያውቁ ነገረውኛል፡፡ አድዋ በደርግ ጊዜ ከእነ ሙሉ ክብሩ ይከበር ነበር ብቻ ሳይሆን ሁላችንም በሀገር ፍቅር ስሜት ተሞልተን በአሉን አፍሪካዊ ለማድረግ የተቻለንን እናደርግ ነበር፡፡›› ሲሉ ሀሳብ አስተያየታቸውን ሰጥተውኛል፡፡
በ1983 አ.ም የኢህአዴግ መንግስት ደርግን አስወግዶ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኢትዮጵያ ታሪክ ላይ አወዛጋቢ ሀሳቦችን በመሰጠቱና በተለይ ቀደም ሲል በደርግ ጊዜ ሀገራዊ ስሜቱ ሀያል ስለነበር አወዛጋቢ አስተያየቶቹ ብዙ እሰጥ አገባ አስነስተው ነበር፡፡ ይህ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ አገዛዙ ኢትዮጵያ የ100 አመት ታሪክ ያላት ሀገር ናት የሚል ሀሳብ በመሰንዘሩ ምክንያት፣ ይህም ምሁራን ሳይቀሩ ውይይት እንዲፈጥሩበት ያደረገ ነበር፡፡ እነዚህ ምሁራን አድዋ ለሀገራዊ መግባባት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ትልቅ ስለሆነ በወጉ መከበር አለበት የሚል አቋማቸውን ሲያንጸባርቁ ነበር፡፡

የታሪክ ምሁሩ ዶክተር ቴዎድሮስ ሀይለማሪያም ፣ በአንድ ወቅት በጻፉት መጣጥፍ እንዳሉት የአድዋ ድል የማን ነው የሚሉት ክርክሮች የመጡት ከ2ኛወ የጣሊያን ወረራ በኋላ ነው፡፡ እንደ ዶክተር ቴዎድሮስ አገላለጽ ይህ ክርክር ተጠናክሮ እየቀጠለ የመጣው ከአብዮቱ ዘመን በኋላ ያውም በኢህአዴግ ዘመነ-መንግስት ነው፡፡ በእርሳቸው አባባል ከኢህአዴግ ዘመን ቀደም ብሎ ስለ አድዋ ክርክርም ብዥታም አልነበረም፡፡
በዶክተሩ እይታ፣ ከማርክስና ሌኒን አስተሳሰብ ጋር የተያያዙ እሳቤዎች በአድዋ ላይ የተዛባ ምልከታ እንዲያዝ ሚና አበርክተዋል፡፡ ደርግን ጨምሮ የሶሻሊስት አስተሳሰብን የሚያራምዱ ሀይሎች በሙሉ አድዋን በተመለከተ ያስቀምጡት የነበረው ትንታኔ አንድ መልክ ነበረው፡፡ ይህም ከድሉ ጋር ተያይዞ መነገር ያለበት የነገስታቱ ገድል ሳይሆን የሰፊው ጭቁን ህዝብ የነጻነት ተጋድሎ ነው፡፡ የሚል ነበር፡፡
ይህ እሳቤ ኢህአዴግ ስልጣኑን በያዘበት ጊዜም በስፋት ይንጸባረቅ ነበር፡፡ የተዋጉት ነገስታቱ እና መኳንንቱ ብቻ ሳይሆኑ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፡፡ስለዚህ አድዋን የኢትዮጵያን ህዝብ የሚወክል እናድርገው የሚል ሀሳብ ነው በዘመነ-ኢህአዴግ ሲንጸባረቅ የነበረው፡፡
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ያለ መሪ ጦርነት ላይ ድል ማግኘት ከወደየት ይገኛል? ሲል ምኒሊክና ጣይቱ ያልመሩት እና የሌሉበት ፣ የማይወሱበት በአል የድል ጣእሙ ምኑ ላይ ነው? ሲል ይጠይቃል፡፡

በዶክተር ቴዎድሮስ አነጋገር በየትኛውም የአለም ጦርነት ታሪክ ውስጥ ጦሩን የመሩ ሰዎች የጦርነት ወኪል ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ የሁሉንም ተዋጊ ስም ጠርቶ መዝለቅ አዳጋች በመሆኑ መሪዎችን በድል ማግስት አጉልቶ ማውጣት ከብዙ ነገሮች አንጻ ር ጠቀሜታው የጎላ ነው ሲሉ ሀሳባቸው ያክላሉ፡፡ በመሰረቱ አጼ ምኒሊክን ከአንድ ብሄር ጋር አጤ ቴዎድሮስንም እንዲሁ ከአንድ ብሄር ጋር በማስቀመጥ ጥቅል በሆነ መልኩ ስራቸውን የመቃወም ነገር መፈጠሩን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ ይህ ምልከታ ከወደየት መጣ? ቢባል ቅኝ ገዥዎች የተከተሉትን ርእዮተ-አለም መለስ ብሎ ማየቱ መልካም ነው፡፡ ለምሳሌ ጣሊያን የምስራቅ አፍሪካ ቅኝ ግዛቱን ሲያደላድል ታላቋ ሶማሊያ ወዘተ እያለ ነው፡፡ እንግሊዞችም ይህን ስልት ይከተሉ ነበር፡፡ ይህ ዘውገኝነት እንደ ርእዮተ-አለም ከ80 አመት በፊት መስፋፋቱን ልብ ይሏል፡፡
‹‹የአድዋ ድል፣የኢትዮጵያ ብሄርተኝነትና የተሟላ አንድነት ድልና ፈተና›› በሚል ርእስ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጻፉት ጽሁፍ በአድዋ ድል የተነሳ በኢትዮጵያውያን የጋራ መስዋእትነት ተጠናክሮ የወጣው ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት በሂደት በርካታ ችግሮች ገጥመውታል፡፡ በዚህም ሳቢያ አድዋ የኩራት በአል መሆኑ ቀርቶ የውዝግብ መሆኑ አልቀረም፡፡
በኢህአዴግ የአገዛዝ ዘመን ፣የኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ብዙ ውዝግብ መኖሩና መንግስትም እንደ አገዛዝ ክፍተት እንዳለበት ቢታመንም ነገር ግን ብዙ የታሪክ ጽሁፎችና አድዋን የሚያጎሉ ጽንሰ-ሀሳቦች እየፈለቁ ያሉት በዚህ 30 አመት ውስጥ ነው፡፡ ውዝግቡና መታፈኑ ከቀን ወደ ቀን እያየለ ሲመጣ ስለ ሀገሩ በተለይም ስለ አድዋ አብዝቶ የሚጨነቅና ለማወቅ ለማሳወቅ የሚጥረው ወገን እያየለ መጣ፡፡ ይህ እንደ መልካም አጋጣሚ በመቆጠሩ ዛሬ አድዋን ላቅ ባለ መልኩ ልናከብረው ችለናል፡፡
የታሪክ አጥኚው ጥበቡ በለጠ ፣ በ2010 በሀገራችን የለውጥ ሀይሉ ከመጣ በኋላ አድዋን የበለጠ ለማክበርና የተሳሳቱ ትርክቶች እንዲታረሙ የተደረገው ጥረት ይበል የሚያሰኝ መሆኑን ያሰምርበታል፡፡ ነገር ግን አሁንም በተሳሳቱ ትርክቶች አድዋን ወደ ኋላ ለመመለስ የሚጥሩ ወገኖች አልጠፉም፡፡
በዚህ ጽሁፍ አቅራቢ እምነት የሰከነ ትውልድ ባለመፈጠሩ ምክንያት ታሪካችን ከትናንት እስከ ዛሬ ሲያወዛግበን ይኖራል፡፡ ደርግና ኢህአዴግ ሶሻሊስታዊ መርህን በመከተላቸው የታፈነ ትውልድ መፈጠሩን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ ቀጣዩ ትውልድ ከዚህ ፈተና ይላቀቃል ወይ የሚለው ብዙ የሚያነጋግር ቢሆንም አድዋ አንድ ካላዳረገን ሌላ ጉዳይ ሊያስማማን አይችልም፡፡ አዲስ የሚመጡ የአገዛዝ ስርአቶች ወይም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ አድዋ ያሉ በአሎችን በልካቸው ሊያከብሯቸው ይገባል፡፡ ከዚህ ባሻገር ታሪክን ወይም አድዋን ከብሄር መነጽር መመልከቱ ቀርቶ ኢትዮጵያዊነቱ ቢቀድም አድዋ 1000ኛ አመቱም ቢከበር ከኢትዮጰያ አልፎ አፍሪካን ፣ማኩራቱ የማይቀር ነው፡፡