ከ«ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ከሚድያ ዘርፍ ታሪኳ የሚቀርብላት ታታሪ ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ናት፡፡
Tag: Reverted
አንድ ለውጥ 363281 ከGirma adnew (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
<templatestyles src="Main Page/minerva.css" />
{{እንኳን ደህና መጡ}}
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ በላይ፣
{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; background:#FFFFE0; border:1px solid #EECFA1; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#FFFFE0; border-spacing: 0px;"
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-right:0px; padding: 0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
! style="background:#FFDEAD; border:1px solid #EECFA1; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#FFFFE0; padding:15px 5px" |

{{ምርጥ ጽሑፍ መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:Current featured article}}{{ምርጥ ጽሑፍ መጨረሻ}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%;background:#f5fffa;border:1px solid #99CC33;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5fffa; border-spacing: 0px;"
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-right:0px; padding:0 0 0 10px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | የመደቦች ዝርዝር
! style="background:#a5e085; border:1px solid #99CC33; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5fffa; padding:15px 5px" |

''የ[[አማርኛ|አማርኛው]] ውክፔዲያ [[ጥር 18]] ፣ [[1996]] ዓ.ም. (27 [[January]] [[2004 እ.ኤ.አ.]]) ተጀመረ። አሁን [[Special:Statistics|'''{{NUMBEROFARTICLES}}''']] [[Special:Longpages|ገጽ ስራዎች]] በውስጡ ይገኛሉ።''

{{WikipediaTOC}}

{| id="mp-upper" style="width: 100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing: 0px;"
| style="width:50%; style="background:#f5faff;border:1px solid #cedff2;padding:10px;margin-bottom:7px; vertical-align:top;-moz-border-radius:1em;-webkit-border-radius:1em;border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#f5faff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
! style="background:#cedff2; border:1px solid #cedff2; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#f5faff; padding:2% 7.5%" |

ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ከሚድያ ዘርፍ ታሪኳ የሚቀርብላት ታታሪ ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ናት፡፡
'''ውክፔዲያ''' [[m:List of Wikipedias|ዓለም-ዓቀፍ]] የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ [[መለጠፊያ:ለጀማሪወች|'''የጀማሪዎች''']] ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

[[አዲስ_ጽሑፍ_ማቅረቢያ|'''አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ''']] ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን '''[[መዝገበ ቃላት]]''' ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።

| valign="top" colspan="2" style="padding:0% 0% 0% 8%;" |

{{ቁልፎች}}

| style="border:1px solid transparent;" |
| style="width:50%; background:#ffeedd; border:1px solid #ffbd7f; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#ffeedd; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ታሪክ በዛሬው ዕለት
! style="background:#ffbd7f; border:1px solid #ff9d42; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background: #ffeedd; padding: 18px 5px" |

{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጀመሪያ}}{{ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/{{ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/{{CURRENTDAY}}_{{Month{{CURRENTMONTH}}}}}}}}{{ታሪካዊ ማስታወሻዎች መጨረሻ}}

{| id="mp-upper" style="width:100%; margin:6px 0 0 0; background:none; border-spacing:0px;"
| style="width:50%; background:#fffafa; border:1px solid #fff1a4; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em;" |
{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#fffafa; width:100%; border-spacing:0px;"
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-right:0px; padding: 0; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" |የሥራ ዕህቶች
! style="background:#fff1a4; border:1px solid #ffe147; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|enllaç=]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#fffafa; padding:15px 5px" |

{{Wikipediasister}}

ልጅነትና ትምህርት

| style="border:1px solid transparent;" |
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ፤ ከአባቷ ከአቶ ጌቴ በላይ እና ከእናትዋ ወ/ሮ ብርሀን ካሳ በ1980 በሀረር ነበር የተወለደችው። ወላጆችዋ የስራ ስፍራቸው ወደ አዲስ አበባ በመቀየሩም በ4 አመትዋ አዲስ አበባ በመምጣት በሚስስ ፎርድ አፀደ ህፃናት የትምህርትን ሀሁ መቁጠር ጀመረች። ቤርሳቤህ ጌቴ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን በመካነ ኢየሱስንም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2ኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በምስካየ ህዙናን ገዳም ት/ቤት ተከታትላለች፡፡
| style="width:50%; background:#faf5ff; border:1px solid #CC99FF; padding:10px; margin-bottom:7px; vertical-align:top; -moz-border-radius:1em; -webkit-border-radius:1em; border-radius:1em; " |

{| id="mp-left" style="vertical-align:top; background:#faf5ff; border-spacing: 0px;"
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-right:0px; padding:0px; font-size:110%; vertical-align:middle; font-weight:bold; width:100%;" | ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
! style="background:#ddcef2; border:1px solid #CC99FF; border-left:0px; padding:0px; vertical-align:middle;" |
[[ስዕል:Wikibar.png|90px|]]

| colspan=2 style="color:#000; background:#faf5ff; padding:8%; width:100%" |

{{POTD commons|thumb=no|title=no|float=center}}

__NOTOC__ __NOEDITSECTION__

[[መደብ:ዋና]]
የዩኒቨርሲቲ ቆይታ

ቤርሳቤህ ፤ በ2001 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውጭ ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ የመጀመሪያ ዲግሪዋን የያዘች ሲሆን በተጨማሪም አረብኛን ማይነር በማድረግ ተምራለች፡፡ በምልክት ቋንቋ ሰርተፍኬት ተቀብላለች፡፡ እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች አጫጭር ስልጠናዎችን ወስዳለች፡፡
በ2011 ደግሞ በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ የማስተርስ ዲግሪዋን ተቀብላለች፡፡ ሀሴት አካዳሚ የመጀመሪያ የስራ አለምን የተቀላቀለችበት ጅማሮዋ ሲሆን ከ 3 ወራት በላይ ግን አልዘለቀችም፡፡

የጋዜጠኝነት ጉዞ

ቤርሳቤህ የውስጥ ፍላጎቷ ጋዜጠኝነት ነውና 2002 የየካ ክፍለ -ከተማ ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በመጠቀም በሪፖርተርነት ስራ ጀምራለች። በኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት የ2 አመት ቆይታዋ ለአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ ዜናዎችን አጠናቅሮ መላክ ዋንኛ ስራዋ ሲሆን የክ/ከተማው ወርሀዊ መፅሄቶችን፣ብሮሸሮችን፣ፕሬስ ሪሊዞች፣አመታዊ የህትመት ውጤቶችን፣የሬድዮ ፕሮዳክሽኖችንና የቴሌቪዥን ዶክመንተሪዎችን ከማዘጋጀትዋም በላይ ከተቋማት ጋር በሚሰሩ መፅሄቶች ላይ የሌይአውት ንድፍ በማውጣትም ጭምር የተሰጣትን ሀላፊነቶች መወጣት እንደቻለች ስራዎችዋ ምስክር ናቸው።

ይበልጥ በሚድያ ሙያ መዝለቅ
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ በሚያዝያ 2004 ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ስትቀላቀል በከፍተኛ ሪፖርተርነት ነበር፡፡ የመጀመሪያ ስራዋም መለኛ የተሰኘ በሱሰኝነት ችግሮቹ ላይ ያተኮረ ሳምንታዊ መሰናዶ ነበር። በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የ9 ዓመት ቆይታዋ በልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች በተለይም ማህበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ከ900 በላይ የሚሆኑ መሰናዶዎችን አየር ላይ አውላለች። በተለይ ደግሞ ዘጋቢ ዶክመንተሪዎች በጥራት በመስራት በበርካታ ባለሙያዎች የተመሰከረላት ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ከ65 በላይ የሬድዮ ዶክመንተሪዎች ፣15 ቃለ-ምልልስ እና በርካታ የመፅሀፍት ትረካዎችንም ለአድማጭ ጆሮ አብቅታለች ። ከቃለ-ምልልስ ስራዎችዋ የአቶ አሰፋ አደፍርስ ፤ ስፖርተኛ ንጉሴ ገብሬ ፤ ደራሲ ገስጥ ተጫኔ ፣አቶ ቴዎድሮስ(ውህድ ማንነት)፣ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ለስራ ሁል ጊዜም ከመታተር ወደ ኋላ የማትለው ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ለዶክመንተሪ የተለየ ፍቅር እንዳላት አዘውትራ ትናገራለች፡፡
ዶክመንተሪ ስትሰራም በበቂ ዝግጅትና ስክሪፕቷንም በወጉ አጣጥማ ነው፡፡ ይህን ለማወቅ አየር ላይ የዋሉትን 65 የሚጠጉ ዶክመንተሪዎች ጥሞና ሰጥቶ ማድመጥ ይበቃል፡፡ የአባይ ሙግት ፤ የኦሮሞ ገዳ ስርአት ፤ ጥንታዊ ቤቶች ፣ምድረ ቀደምት ፤ ሰንደቅ አላማ ፤ባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፤ ሀገር ማለት ፤ የኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል ቤተ-መጽሀፍና ሙዚየም፣የህፃናት ምገባ፣የህፃናት እና ወጣቶች ቲአትር፣የአይምሮ ጤና፣ፓይለቲቭ ኬር፣የሸክላ ስራ በኢትዮጵያ፣አድዋ።፣የሀገር ባህል ልብሶች፣ማህበራዊ ሀላፊነት እና የመሳሰሉት ከዶክመንተሪዎችዋ መካከል ይገኙበታል።

ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ በቅርብ ሰዎቿ እንደተመሰከረላት ዶክመንተሪን ለማንበብ የሚመጥን ቆንጆ ድምጽ በተፈጥሮ የተቸራት ሲሆን ይህን በተፈጥሮ ያገኘችውን ድምጽ በየጊዜው እየገራች በአሁኑ ሰአት በጣም ጥሩ እና ተማራጭ ድምጽ ካላቸው ጋዜጠኞች አንዷ ለመሆን ችላለች፡፡ ጋዜጠኛዋ አንድን ስራ ከመስራት በፊት ቅድመ-ዝግጅት ማለቅ አለበት ብላ የምታምን በመሆኑ የምትሰራው ስራ ደረጃውን የጠበቀ ለመሆን ችሏል፤ስራዎችዋን ስትሰራም፣ ዋና ትኩረቷ አድማጮቿ ላይ ነው፡፡ አድማጭ ምን ያህል በምሰራው ስራ ይደሰታል ብላ ስለምታምንም መሰናዶዎቹ የአድማጭን ስሜት የማርካት አቅማቸው ከፍ ብሎ ይገኛል፡፡ ጋዜጠኛዋ ከአዲስ አበባ ውጭ በመስክ ስራ በርካታ የሀገሪቱን ክፍሎች ተዟዙራ በመመልከቷ ስለሀገሯ ያላትን እውቀት ከፍ እንዲል አድርጎታል፡፡ለስራዋም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳበረከተላት ታምናለች። ከዚህም በተጨማሪ በየጊዜው በሚመቻቹ የስልጠና እድሎች ላይ በመሳተፍ በነበራት እውቀት ላይ አዲስ እውቀት ለማከል በእጅጉ ትተጋለች፡፡

በሃላፊነት አደራን መወጣት
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ በፋና ብሮድካስቲንግ ስትቀጠር በከፍተኛ ሪፖርተርነት ቢሆንም በየጊዜው ታሳየው የነበረው ጥረት ግምት ውስጥ ገብቶ በ2011 በተቀጠረች በ7 አመቱ የኤዲተርነት የስራሃላፊነትን በመረከብ ባለፉት 2 አመታት የበርካታ ጋዜጠኞች ን ስራ የአርትኦት ወይም የኢዲቲንግ ስራ በማከናወን ልዩ ብቃቷን አስመስክራለች ፡፡ የሬድዮ መዝናኛ መሰናዶዎች አየር ላይ ለመዋላቸው በፊት ቀድማ የምታይ በመሆኗ ጣቢያውን የሚመጥን ብሎም ደግሞ ከስህተት የጸዳ መሰናዶ አየር ላይ እንዲውል አድርጋለች፡፡ ይህም ጠንቃቃ አርታኢ የሚለውን ስም እንድታገኝ ያደረጋት ነው፡፡ ጋዜጠኛዋ እንደ ስራ ሃላፊ ብቻ ሳይሆን እንደጋዜጠኛም መቅረጸ -ድምጽ ይዛ በመውጣት የጋዜጠኝነት ፍቅሯን ስትወጣ ቆይታለች፡፡ ሰው እንዴት ይቀመጣል የሚል ጽኑ እምነት ስላላትም መስራቱን ትመርጣለች፡፡ አንድ ጊዜ ለስራ ከተቀመጠች ማንንም ባታነጋግር ምርጫዋ ነው፡፡ ትኩረቴን ይወስደዋል ስለምትል አንድ ስራ ላይ ካተኮረች ሳትጨርስ ንቅንቅ የለም ፡፡
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ባለትዳርና የ 2 ልጆች እናት ሆና የቤተሰቡንም ሃላፊነት እንዲሁም ስራውን በእኩል ደረጃ ሚዛኑን አስጠብቃ ለመሄድ ትሞክራለች፡፡ ከ2013 ወዲህ የቲቪ ውይይቶችን እንዲሁም ቅንብሮችን በመስራትም አቅሟን ያሳየች ሲሆን በተለይ ለቲቪ የሚሆን ሰብእና የተላበሰች ስለመሆኗ ይነገራል፡፡
ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ በ2013 ፋና ብሮድስካቲንግ በሰጣት እድገት የምክትል ዋና አዘጋጅነትን ደረጃ ያገኘች ሲሆን ይህም በጣቢያው ውስጥ ካሉ በጣት ከሚቆጠሩ በሳል ሴት አርታኢያን መካከል አንዷ ያደርጋታል፡፡
አቅምን አጎልብቶ ማውጣት

ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ከመደበኛ ስራዋ ባሻገር ለሀገር አስተዋጽኦ ያበረክታል ብላ በምታምንባቸው የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በመሳተፍ ትታወቃለች፡፡ከዚህ በተጨማሪ ከተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ጋር በጋራ በመሆን ከ23 በላይ ታሪካዊ ስራዎች በሲዲና በመጽሀፍ ታትመው እንዲወጡ ምክንያት ሆናለች፡፡ ድርጅቱ ዶክመንተሪ እና የኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ትኩረት እንደመስጠቱ የቤርሳቤህ ዋና ስራ የማማከር ፤ የአርትኦት ፤እና መድረኮችን የመምራት እና የማስተባበር ስራ ነው፡፡ በዚህም ታላቅ ጥረቷ ከድርጅቱ መስራች ከፍተኛ አድናቆት ሊቸራት ችሏል፡፡ በቤርሳቤህ ኤዲት ተደርገው ከወጡ ስራዎች መካከልም የደበበ ሰይፉ ፤ የኢንጂነር በትሩ አድማሴ ታሪክ ፤ የኤርትራ ጉዳይ ፤ የአሰብ ወደብ ስራ ከብዙዎቹ መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ የላሞች የጡት ወተት በሽታ ወይም ማስታይቲስ የተሰኘው ከኤድንብራ ዩኒቨርሲቲ ጋር የተሰራውን ዶክመንተሪ ለዛ ባለው ድምጹዋ ያነበበችው ቤርሳቤህ ነበረች፡፡

በተጨማሪም የአቶ አካለወርቅ ሀብተወልድ ታሪክ ምረቃን ፤ የእንስሳት ህክምና ታሪክ የ100 አመት አገልግሎትን ፤ እንዲሁም የዶክተር ጌታቸው ተድላን ዲቪዲ ምረቃዎች በዋና የመድረክ መሪነት ሙያዊ ክህሎቷን ያሳየች ሲሆን በዚህም ታላላቅ ሰዎች ሳይቅሩ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ የምታምንበትን ሀሳብ ያለ አንዳች ፍራቻ በመግለጽም የምትታወቀው ጋዜጠኛ ቤርሳቤህ ጌቴ ተወዳጅ ሚድያ በታህሳስ 6 /2013 ያበረከተላትን ተወዳጅ አዋርድ የተቀበለች ሲሆን ወደ ፊት በልዩ ልዩ ጉዳዮች መጽሀፎችን አሳትሞ የማቅረብ ሀሳብም እንዳላት ስትናገር ይሰማል። ቤርሳቤህ ከዚህ በላይ በሙያዋ ሀገሯን የመርዳት ግብ የሰነቀች ሲሆን ይህም ግቧም እንደሚሳካ በእግዚአብሄር ትታመናለች፡፡