ከ«እሳት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «320px|thumb|የ[[መስቀል ደመራ፣ 2006 ዓም]] '''እሳት''' ብርሃንንና ሙ...»
 
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Demera engulfed in flame Meskel 2013.JPG|320px|thumb|የ[[መስቀል]] [[ደመራ]]፣ 2006 ዓም]]
'''እሳት''' [[ብርሃን]]ንና [[ሙቀት]] የሚሰጥ የ[[ኬሚስትሪ|ጥንተ ንጥሮች]] አፀግብሮት ነው፣ የ[[ውክሰዳ]] ምሳሌ ነው። የሚነካቸውን ነዳጅ ነገሮች ሁሉን ይበላል፣ [[ጢስ]]ንም ያወጣል፣ [[አመድ]] ወይም ቀላጭ ይተርፋል። አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች [[ኦክሲጅን]]፣ [[ነዳጅ]]ና [[ሙቀት]] በሚፈለገው መጠን አንድላይ ሲጋጥሙ፣ እሳት ይከሠታል። የራሱን ሙቀት ከዚያ ይፈጥራል፣ ኦክሲጅን ወይም ነዳጅ እስከሚያልቅ ድረስ ይቃጠላል። ለምሳሌ [[ሀይድሮጅን]] እና [[ኦክስጅን]] በአፀግብሮት ሂሊየምን ይፈጥራል።
 
{{መዋቅር}}