ከ«ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Migrating 16 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q667326 (translate me)
No edit summary
Tag: 2017 source edit
 
መስመር፡ 1፦
'''ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ''' ('''Windhoek Hosea Kutako International Airport''') የ[[ናሚቢያ]] ዋና ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። አውሮፕላን ማረፊያው 45 ኪሜ ከ[[ዊንድሁክ]] ወጣ ብሎ ይገኛል። በየዓመቱ ከ400 ሺህ በላይ መንገደኞችን ያስተናግዳል።
[[ስዕል:Windhoek Hosea Kutako International Airport.jpg|right|300px]]
 
የሀገር ውስጥ በረራዎች ወደዚህ አውሮፕላን ማረፊያ አይመጡም፤ ምክንያቱም እነዚህ በረራዎች በ[[ዊንድሁክ ኢሮስ አውሮፕላን ማረፊያ]] ይስተናገዳሉ።