ከ«ዞራስተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
File
Tag: Reverted
No edit summary
Tags: Manual revert 2017 source edit
 
መስመር፡ 1፦
[[File:An Image from Zarathustra.jpg|thumb]]
 
'''ዞራስተር''' በጥንቱ የ[[ፋርስ]] ግዛት (ያሁኑ ኢራን) የኖረ [[የዛራጡሽትራ ሃይማኖት]] መስራች ነበር። ሃይማኖቱ በጣም ረጅም ታሪክ የነበረውና በ[[ሳሳሲን ስርወ መንግስት]] የፋርስ አገር [[የመንግሥት ሃይማኖት|ብሄራዊ ሃይማኖት]] ነበር።
አብዛኛው ተመራማሪወች እንደሚስማሙ፣ ዞራስተር በርግጥ በህይወት የነበረ ሰው ነው። በግምት ከዛሬ 3200 አመት በፊት እንደኖረ (ማለት [[ዓክልበ.|ከክርስቶስ ልደት በፊት]] በ13ኛው ክፍለ ዘመን) ይተመናል። ሆኖም ግን ይህ እርግጠኛ ጊዜ አይደለም፣ አንዳንዶች የነቢዩን ዘመን ከ18ኛው እስከ 9ኛው ከክርስቶስ ልደት በፊት በነበሩ ክፍለ ዘመኖች በአንዱ ሊኖር እንዲችል ይገምታሉ።