ከ«የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tag: 2017 source edit
መስመር፡ 35፦
 
ካፕቴን መኩሪያ በ[[1988|፲፱፻፹፰]] ዓ/ም በጠላፊዎች ማስገደድ በ[[ኮሞሮስ|ቆሞሮስ ደሴቶች]] አጥቢያ [[ሕንድ ውቅያኖስ]] ውስጥ የወደቀው [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961|የዓየር መንገዱ በረራ ቁጥር ፱መቶ ፷፩]] ምክትል አብራሪ የካፕቴን ዮናስ መኩሪያ አባት ነበሩ።
 
[[ስዕል:ET-ABQ Douglas C-47-DL.jpg|thumb|right|ኢቲ-ኤቢኪው (ET-ABQ )ዲ-ሲ ፫]]
*[[ጳጉሜ ፭]] ቀን [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም- [[ጎንደር]]
በሰሌዳ ቁጥር ኢቲ-ኤቢኪው (ET-ABQ ) የተመዘገበው ዲ-ሲ ፫ አየር ዠበብ ከ[[አስመራ]] ተነስቶ በ[[አክሱም]]፤ [[ጎንደር]] እና [[ባሕር-ዳር]] በኩል ወደ[[አዲስ አበባ]] ሊሄድ የተነሳው በረራ ከ[[አክሱም]] በተነሳ በ ፴፭ ደቂቃው ከጧቱ አራት ሰዓት ከሃያ ደቂቃ ላይ የቀኝ ክንፉ ተገንጥሎ ሲወድቅ ተሣፍረው የነበሩት አሥራ አንዱም ሰዎች ሞተዋል። አየር ዠበቡም ከጥቅም ውጭ ሆኗል።