ከ«ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tag: 2017 source edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ebc.jpg|200px|thumb|right| የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ምልክት]]
 
'''ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን''' ቀድሞ '''የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን''' በ[[ኢትዮጵያ]] [[መንግስት]] የበላይ ጠባቂነት የሚንቀሳቀስ የሀገሪቱ ብቸኛ የ[[ቴሌቪዥን]] ጣቢያ ነው። [[ዜና]]፣ [[ስፖርት]]፣ [[ሙዚቃ]]፣ እና የመሳሰሉትን ስርጭቶች ለተመልካቾች ያቀርባል። ስርጭቱንም በ[[አማርኛ]]፣ በ[[ትግርኛ]]፣ በ[[ኦሮምኛ]]፣ በ[[ሶማልኛ]]፣ በ[[አፋርኛ]]፣ በ[[እንግሊዝኛ]] እና በ[[አረብኛ]] ቋንቋዎች ያቀርባል።