ከ«መካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
i just add link

መስመር፡ 1፦
'''መካ''' የ[[እስላም|ሙስሊሞች]] ቅድስት ከተማ ስትሆን [[ካዕባ]] በመባል የሚታውቅ የ[[አላህ]] ቤት ያለባትና በእስላም ልማድ «የዱአለም እምብርት» የተባለች ነች።

«የአለም እምብርት» በትክክለኛው ይህ ካዕባ የሚባለው [[መስጅድ አለሃረም]] ያለበት ቦታ ነው። በዚህ ክልል ማንኛውም አይነት ወንጀል መስራቱ ቅጣቱ ድርብ ነው። አደን ማደን እና ነፍስ መግደል ዛፍ መቁረትም ቢሆን ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

በመካ በሚገኘው መስጊድ መስገድ ሌሎች መስጊዶች ከሚደረግ [[ሰላት]] በአንድ መቶሽ ጊዜ ይበልጣል። የወደቀ ገንዘብ አገኘሁ ተብሎ አይወሰድም ፡ለመስጊዱ አስተዳደር ማስረከብ ይገባል እንጅ!

ሰዎች በአለም ዙሪያ ለ[[ሃጅ]] እና [[ኡምራ]] ወደዚህ ከተማ ይጎርፋሉ፤ ምክንያቱም ካዕበቱል ሙሸረፋ ወይም ሃረም በመባል የሚታወቅ የአላህ ቤት መሆኑን ያምናሉ። በ[[ቁርዓን]] ዘንድ፣ ይህ የአላህ ቤት በ[[ኢብራሂም]]ና በልጃቸው [[እስማኤል]] የተገነባ ነው።

ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/መካ» የተወሰደ