ከ«ጥምቀት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ.jpeg|300px|thumb|መጥምቀ መለኮት [[ቅዱስ ዮሐንስ ]]መድኃኒታችን [[ኢየሱስ ]]ክርስቶስን ሲያጠምቀው ::]]
'''የጥምቀት በዓል''' በ[[ክርስትና]] ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]]፣ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] በ[[30|፴]] ዓ/ም በፈለገ [[ዮርዳኖስ]] በ[[መጥምቁ ዮሐንስ]] እጅ በ[[ዮርዳኖስ]] ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በ[[ማቴዎስ ወንጌል]] ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫–፲፯ ውስጥ ነው።