ከ«መንግስቱ ኃይለ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Fix the real soce of the writer
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
መስመር፡ 2፦
ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ።
 
'''መንግስቱ ኃይለማሪያም''' በ[[ግንቦት 27]] በ[[1941 እ.ኤ.አ.]] በ[[አዲስ አበባ]] ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ {{ዋቢ}}የአሁኑ መንግስት እና ብዙ የምእራባውያን መንግስታት እሱን እንደ ኮሚኒስት ተኮር አምባገነን አድርገው የሚቆጥሩት ሲሆን የቀድሞው አምባገነን [ሮበርት ሙጋቤ] የጥገኝነት ጥያቄውን ከተቀበሉ ወዲህ ወደዚምባብዌ ተሰዷል ፡፡
 
ምንም እንኳን መንግስት እንደዚህ ያሉ ክሶችን በተደጋጋሚ ቢክድም በ 2006 (2008) በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ፍ / ቤት በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሷል ፡፡ ሆኖም በሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል እንዲከሰስ [በሄግ] አልተከሰሰም ፡፡{{ዋቢ}}
[[ስዕል:Mengistu Bundesarchiv 183-1986-0417-012.JPG|thumb|right|160px|መንግስቱ ኃይለ ማርያም 1986]]
ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም' ከ[[1966]] እስከ [[1983]] ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 ዓመታት የ[[ኢትዮጵያ]] መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በ[[ደርግ]] ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በመገልበጥ ሲሆን የአብዮቱ መሪ ሆነው ከቆዩ በኋላ በ[[መለስ ዜናዊ]] በሚመራው በኢሓዴግ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን እና በአሜሪካው የቀድሞው የሲአይኤ ዳሪክተር ሃርማንኮህ እርዳታ በ1983ዓ.ም ከስልጣን ተወገዱ። በአሁኑ የሀገሩ መንግስት እና በአብዛኞቹ የምዕራባውያን አገራት የኮሚኒስት አምባገነን ተደርጎ ፣
በአሜሪካ ሲ አይ ኤ ቅንብር ኮሎኔል መንግስቱ በሆለታ ወታደራዊ ስልጠናን ያጠናቀቁ መኮንኖችን ለመመረቅ እንደሚሄዱ በመታወቁ ጉዞ እንደጀመሩ ከፓይለት እስከ አጃቢ ድረስ ያለመንግስቱ እውቅና በተዘረጋው ወጥመድ ስለተስማሙ አይሮፕላኑ የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ በመጓዙ የተጠራጠሩት ኮሎኔል መንግስቱ ፓይለቱን ወዴትእየሄደ መሆኑን ሲጠይቁ ወደናይሮቢ መሆኑንና እሳቸውም ከስልጣን እንደተወገዱ ተነግሮዋቸው በመደናገጥ ናይሮቢ እንደወረዱ የኬንያውን ወዳጅ መሪ በመነጋገር የሆነውን ካሳወቁ በሁዋላ የኬንያውመሪ ሲአይኤ አስቀድሞ ባዘጋጀው የጣልያን ባንዲራ ባለው አይሮፕላን ወደዝንቧቤ በረሩ።
ይህ መፈንቅለመንግስት በሲአይኤ ስውር ዘዴ የተከናወነ ሲሆን የህወሓትና የሻእብያው መሪ ከሱዳን በቦይን 777 ከቀድሞው ከሲአይኤ ዳሪክተር ከ ሃርማንኮህ ጋር ታጅበው አዲስ አበባ ገብተዋል። ይህነው የኮሎኔል መንግሰቱ ኃይለማርያም የመንግሰቱ ግልበጣ ሳቦታጅ!! መንግስቱ ኃይለማርያም ያላሰበው ግልበጣ ተቀናብሮበት ያለአማራጭ በአየርላይ ቀረ እንጂ በራሱ ፍላጎት ሸሽቶ ዚምቡዋቤ ተሸሸገ የሚለው አባባል ከእውነት የራቀነው። ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በቃላቸው የሚገኙ አገር ወዳድ ጀግና ሰው እንደነበሩ እናውቃለን።
መንግሥቱ ኃይለማሪያም ወደ ርዕሰ ብሄርነት ሥልጣን ብቅ ሲሉ ገና የ፫፯ ዓመት ወጣት የነበሩ ሲሆኑ በሀረር የ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ ይሰሩ ነበር። በወቅቱ በክፍለ ጦሩ አዛዥ የነበሩት ጀነራል ሓይሌ ባይከዳኝ የሚባሉ ኮ/ መንግስቱን በባህሪያቸው በመጠርጠራቸው ከአጠገባቸው ዞር ለማድረግ ወደ ኦጋዲን አዛውረዋቸው እንደ ነበር ይነገራል። በእዚያም ጥቂት ጊዜ በኋላ ለትምህርት ወደ [[አሚሪካ]] [[ሜሪላንድ]] ለወታደራዊ ሳይንስ ትምህርት ተላኩ።