ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ጎበላ ሚካኤል በሚባል ስፍራ
መስመር፡ 4፦
==የወጣትነት ዘመናት==
 
ፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደጊዮርጊስ በ[[በተጉለትና ቡልጋ]] አውራጃ ውስጥበሞረትና ጅሩ [[መስኖ]]ወረዳ [[ዛላጎበላ ዘንባባ]]ሚካኤል በሚባል ሥፍራስፍራ ከተወለዱት ከአባታቸው አቶ ወልደዮሐንስ ናዳቸው እና ከ[[መንዝ]] ተወላጅዋ እናታቸው ወይዘሮ ወደርየለሽ ወልደገብሬል፣ [[አዲስ አበባ]] 'አባታችን ሠፈር'፣ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ <ref> ዘውዴ ረታ፣ ''የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት'' (እ.አ.አ. 2012) ገጽ ፭፻፹፫ </ref> በ[[1893|፲፰፻፺፫]] ዓ/ም ተወለዱ። በዘመኑ ስርዓት የግዕዝ እና አማርኛ ትምህርታቸውን [[መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ|በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን]] ቅጥር ግቢ በሚገኘው ትምህርት ቤት የአማርኛን ጽሕፈትና ንባብ አጠናቀቁ። ከዚያ ቀጥሎ መቼ፣ እንዴትና ለምን ለሚሉት ጥያቄዎች መረጃ ባይገኝም ሆኔም ቀሬ በ[[ንግሥት ዘውዲቱ|ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ]] ዘመን መሆኑ ነው፣ አዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒልክ ትምሕርት ቤት [[ፈረንሳይኛ]] ቋንቋ አጥንተዋል። በዚህም የቋንቋ ዕውቀት በአስተርጓሚነት ሲያገለግሉ ቆይተው ኢትዮጵያ የዓለም መንግሥታት ማኅበር አባል ስትሆን በ [[1918|፲፱፻፲፰]] ዓ/ም ወደ ማኅበሩ ፅሕፈት ቤት [[ጀኒቫ|ዠኔቭ]] ይላካሉ።
 
ከዠኔቭ ሲመለሱ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ [[ጣልያን]]፣ [[ቤልጅግ]] እና [[ጀርመን]] ክፍል ኃላፊ ሆነው ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ በ[[1923|፲፱፻፳፫]] ዓ/ም በዚያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዲሬክቶርነት ማዕርግ ለሦስት ዓመት አገልግለዋል። <ref> Gebissa, Ezekiel (translation) : “My Life & Ethiopia’s Progress, vol two (1999) pg 16</ref> በ[[1926|፲፱፻፳፮]] ዓ/ም በፅሕፈት ሚኒስቴር ጠቅላይ ዲረክቶር ተብለው ለጥቀውም የንጉሠ ነገሥቱ የግል ፀሐፊ ሆነው እስከ ጠላት ወረራ ድረስ ሲያገለግሉ ቆዩ። ከንጉሠ ነገሥቱም ጋር የቅርብ ግንኙነታቸውና ወደፊት የሚይዙትም የ’ፈላጭ ቆራጭነት’ ሥልጣን የተመሠረተው በዚህ ጊዜ እንደሆነ ይገመታል።