ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 362079 ከ178.71.219.55 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
Alphabets
መስመር፡ 16፦
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[መቀሌመቐለ]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
መስመር፡ 36፦
| east_west =
}}
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜንበኢትዮጵያ ሰሜናዊ-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቀሌመቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣አኽሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣እንዳስላሰ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። በኢትዮጵያ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት በ1999 ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት 4.9 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ያሉ ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊተፈጥሯዊ፣ ሃብትባህላዊና ታሪካዊ ሃብቶች የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። ሁለቱም የዳኣማትና የኣክሱም ግእዛዊ ስልጣኔ ባለቤት ናቸው። {{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
[[ዓድዋ]]