ከ«ሳዑዲ አረቢያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
በስዕል Coat_of_arms_of_Saudi_Arabia.svg ፈንታ Image:Emblem_of_Saudi_Arabia.svg አገባ...
መዝናኛ
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 27፦
}}
 
[[የሳውዲው ልዑል|የ'''ሣውዲ''']] '''አረቢያ''' ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡
 
ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ [[ኤዥያ]] ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ [[ጆርዳን]] እና [[ኢራቅ]] በሰሜን፣ [[ኩዌት]] ደግሞ በሰሜን ምስራቅ [[ኳታር]] [[ባህሬን]] እና [[የዩናይትድ አረብ ኤምሬት]] በምስራቅ [[ኦማን]] በደቡብ ምስራቅ እና በስተመጨረሻ [[የመን (አገር)|የመን]] በደቡብ በኩል ሣውዲ አረቢያ ያዋስኗታል፡፡ የ[[ቀይ ባህር]] እና የ[[ፐርዢያን ገልፍ ባህር]]ን የያዘ ብቸኛ አገር ሲሆን የሣውዲ መሬት ለመኖር በሚያስቸግር በረሃ የተከበበ ነው፡፡