ከ«ውክፔዲያ:መንታ መንገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 1፦
fs7ቱካን (ፍሬ)]]
በውክፔድያ አንዳንድ መጣጥፍ '''መንታ መንገድ''' ይባላል። አንድ ስያሜ ወይም አርዕስት ከአንድ ጉዳይ በላይ ሊያመልከት ሲችል ነው። '''መንታ መንገድ''' አንባቢዎች የፈለጉትን መጣጥፍ ቶሎ ለማግኘት ኢንዲረዳቸው ነው።
 
የመንታ መንገድ ስርዓት እንዲህ እንዲመች ነው። ለምሳሌ፦ [[ብርቱካን]] የሚለው ገጽ '''መንታ መንገድ''' ነው። በዚያ እንዲህ እናገኛለን፦
 
«'''ብርቱካን''' የተለያዩት ፍች ሊሆነው ይችላል፦
 
* [[ብርቱካን (ቀለም)]]
* [[ብርቱካን (ፍሬ)]]
 
==ስም==