ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 357924 ከ1.47.79.41 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 20፦
ውክፔዲያ ምንም እንኳ መጀመሪያ የተመሰረተው እንግሊዘኛ ቋንቋን መሰረት አድርጎ ቢሆንም እ.ኤ.አ ከግንቦት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ ሌሎች አዳድስ ቋንቋዎችን በማካተት የበርካታ ቋንቋዎች መዳረሻ ለመሆን ችሏል። ከነዚህም መካከል [[ካታልኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]፣ [[ጀርመንኛ]]፣ [[ሞስኮብኛ]]፣ [[ፈረንሳይኛ]]፣ [[ዕብራይስጥ]]፣ [[ጣሊያንኛ]]፣ [[ጃፓንኛ]]፣ [[ፖርቹጋልኛ]]ና [[ስፓንሽኛ]] በግንባር ቀደምትነት ዊክፔድያን የተቀላቀሉ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ [[አረብኛ]]፣ [[ሀንጋሪኛ]]፣ [[ፖሎንኛ]]ና [[ሆላንድኛ]] ከላይ የተጠቀሱትን ቋንቋዎች በቅርብ እርቀት ተከትለው የተቀላቀሉ ሌሎች ቋንቋዎች ናቸው። በሌላ በኩል በጥር [[2012 እ.ኤ.አ.]] በተደረገ ጥናት ዊክፔድያ ከ31 ሚሊዎን በላይ በሚሆኑ የተመዘገቡ የዊኪፒዲያ አስተዋፆ አድራጎዎችና በመላው አለም በሚገኙ ሌሎች ስፍር ቁጥር የሌላቸው ያልተመዘገቡ (የማይታወቁ) አስተዋፆ አድራጎዎች በ283 ቋንቋዎች ከ20 ሚሊዎን በላይ የሚሆኑና ማንምሰው በነፃ ሊገልባቸው የሚችሉ መጣጥፎችን አካቶ መያዙ ተረጋግጧል። በተጨማሪም ከጠቅላላው የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ውስጥ 14.5% ዊክፔዲያን እንደሚጎበኙ ተረጋግጧል።<ref>Size of Wikipedia</ref>
 
''''''== የንግድ ምልክትና የኮፒራይት ህግ ==
ውክፔድያ ንብረትነቱ [[ዊክሜዲያ ፋውንደሽን]] የሚባል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ምልክት ነው።