ከ«አማራ (ክልል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
rv
Tag: Manual revert
መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
* '''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ '''[[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]]''' ክልሎች አንዱ ሲሆን ከ 1994 በፊት አራት የሀገሪቱን ዋና ክፍለ ሀገራት ያካትት ነበር እነሱም '''''[[በጌምድር]] [[ጐጃም]]''''' '''ወሎና ሸዋ''' ነበሩ ።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ ይገኛል። በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም 20,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል ተብሎ ይገመታል። ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው።
| ስም = አማራ ክልል
| ቦታ_ዓይነት = ክልል
| ይፋ_ስም =
| ስዕል = Amhara_in_Ethiopia.svg
| ስዕል_መግለጫ = የአማራ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
| ባንዲራ = Flag_of_the_Amhara_Region.svg
| አርማ =
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = [[ኢትዮጵያ]]
| ክፍፍል_ዓይነት2 =
| ክፍፍል_ስም2 =
| ምሥረታ_ስም =
| ምሥረታ_ቀን =
| ምሥረታ_ስም2 =
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[ባህር ዳር]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
| መሪ_ማዕረግ2 =
| መሪ_ስም2 =
| ቦታ_ጠቅላላ = 194,709<ref name="csa">{{cite web|title=፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ|url=http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/nationalstatisticsabstract/2011/2011%20population.pdf|publisher=ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ|accessdate=ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.}}</ref>
| ቦታ_መሬት =
| ቦታ_ውሃ =
| ከፍታ =
|በክልሉ የሚኖረው
| ሕዝብ_ጠቅላላ =35,875,702<ref name="csa" /> (25,987,678 በአማራ ክልል እሚኖር ሲሆን የተቀረው በሌላው የሀገሬቱ ክፍል ይኖራል)
| ሕዝብ_ከተማ =
| ሕዝብ_ገጠር =
| ድረ_ገጽ =
| lat_deg =
| lat_min =
| north_south =
| lon_deg =
| lon_min =
| east_west =
}}
* '''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ '''[[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]]''' ክልሎች አንዱ ሲሆን ከ 1994 በፊት አራት የሀገሪቱን ዋና ወና ክፍለ ሀገራት ያካትትየ ካትት ነበር እነሱም '''''[[በጌምድር]] [[ጐጃም]]''''' '''ወሎና ሸዋ''' ነበሩ ።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ ይገኛል። በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም 20,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል ተብሎ ይገመታል። ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው።
 
==የተፈጥሮ ሀብት==
# በክልሉ አልፎ አልፎ ከሚታዩ የመንግሥትና የማኅበራት ደኖች፣ በደሴቶች፣በአብያተ ክርስቲያናት፣ በወንዞች ዳርቻና ሰው ሊደርስባቸው በማይችሉ ገደላማና ተራራማ ስፍራዎች ከሚገኙ ጥቂት ደኖች በስተቀር ሊጠቀስ የሚችል ከፍተኛ የደን ሀብት ጋር በቅርብ የተያያዘ ነው። በዚህ ረገድ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ እንደ [[ቀይ ቀበሮ]]፣ [[ዋልያ]]፣ [[ጭላዳ ዝንጀሮ]] እንዲሁም በምዕራባዊው የክልሉ አካባቢ [[ዝሆን]] [[አንበሳ]]ና [[ነብር]]፣ [[ሰጐን]]ና የተለያዩ አዕዋፋት በተጭማሪበስተቀር ከፍተኛ የዱር እንስሳት ክምችት አሉት፡፡ካለመኖሩም ሆኖምበላይ በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ ጥቂት የደን ቅሪቶችና ዋሻዎች የነበሩት አነስተኛ ቁጥር ያላቸው አራዊቶችም ለዘመናት በደረሰው የደን መጨፍጨፍና መራቆት ምክንያት ከክልሉ ወደ ሌላ አካባቢ እንደተሰደዱ ይታወቃል።
# 2.የክልሉን የማዕድን ሀብት አስመልክቶ በሚገባ የተጠናከረ ጥናት ባይኖርም ከክልሉ ስነ-ምድራዊ ሁኔታዎችና ከተካሄዱ አንዳንድ ጠቋሚ ጥናቶች መረዳት እንደሚቻለው በክልሉ ውስጥ የተለያዩ ማዕድናት እንደአሉ ይገመታል። በዚህም መሠረት በ[[ሰሜን ሸዋ]] የኦፓል ማዕድን፣ በ[[ሰሜን ጐንደር]]፣ በ[[ጭልጋ]]ና በ[[ደቡብ ወሎ]] በ[[አምባሰል ወረዳ]] የድንጋይ ከሰል ክምችት እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከዚህም በተጨማሪ ለግንባታ ሥራ የሚውል በቂ የድንጋይ፣ የኖራ ድንጋይ፣የሸክላ አፈር፣ ጅኘሲየም፣ የጌጣጌጥ ማዕድናት እንዲሁም በዓባይ ሸለቆ የዕብነ በረድ ሐብቶች እንዳሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ይሁን እንጅ በውል የሚታወቀው ሐብትም ቢሆን በበቂ ሁኔታ አልለማም።
 
==የውሀ ሀብት==
ክልሉ የትልልቅ ወንዞች ባለቤት ሲሆን በአጠቃላይ በሦስት ዋና ዋና ተፋሰሶች ተከፋፍሎ ሊታይ የሚችል ነው። እነርሱም የ[[ዓባይ]]፣ የ[[ተከዜ]] እና የ[[አዋሽ ወንዝ|አዋሽ]] ተፋሰስ ናቸው። በአለም ላይ በእርዝመቱ ሆነ በታሪካዊ ዝናው አንደኝ ደርጃን የያዘው የግዮን ወንዝ (አባይ ወንዝ) ምንጭም ሆነ የኢትዮጵያን ብሂራዊ ወሰኗን ለቆ እስከሚወጥ ድረስ በአማራ ቅዱስ ምድር እና በአማራ ህዝብ ብች ይወሰናል፡፡ ምንጭ ጣና ሃይቅ፡ ባህር ዳር ከተማ፤ ጎጃም ክፍለ ሃገር ዉስጥ ይገኝል፡፡ ይህም ታላቅ እና ቅዱስ ወንዝ በመዖሃፍ ቅዱስ ዉስጥ ከተጥቀሰው እና የኢደንን ገነትን ከሚያጠጥዑት አራቱ ታላላቅ የአለም ወንዞች አንዱ ነው፡፡ "የሁለተኝው ወንዝ ስም ግዮን (አባይ) ነው እሱም የኢትዮጵያን ምድር ይከባል" (ዘፍጥረት 2፤13)፡፡ የአማራ ህዝብ እና የአማራ ምድር ከማንም የአለም ህዝብ በፊት ማለት በምድር ካሉት 200 ሃገራት በፊት የአማራ ህዝብ (የኢትዮጵያ ህዝብ) ብሂራዊ ወሰን የተሰጥው፡ ታላቅ ህዝብ ነው፡፡ በሃያሉ ልዑል እግዚአብሂርም ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ያለው ከሁሉም የአለም ህዝብ እና ሃገ ቀድሞ፡ የተባረከ፡ የተቀደሰ እና የተመረቀ ሃያል እና ብርቱ የሆነ የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ወደነዚህ ተፋሰሶች የሚገቡና ዓመቱን በሙሉ የማይደርቁ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ትልልቅ ወንዞች ያሉ ሲሆን በክልሉ በጥቅም ላይ ያልዋለ ሰፊ የውሐ ሀብት መኖሩን ያመለክታሉ። ከነዚህ በተጨማሪ እንደ ጣናና አርዲቦ የመሳሰሉ ሐይቆችም በክልሉ ውስጥ ይገኛሉ። በአጠቃላይ በክልሉ ውስጥ ባሉ ትልልቅ ወንዞችና መጋቢ ወንዞች የመስኖ ልማት ለማካሄድ የሚያስችል ከፍተኛ የውሐ ሐብት ክምችት እንዳለ መገንዘብ ይቻላል። ይሁን እንጅ እስከ አሁን ጥቅም ላይ የዋለው በጣም አነስተኛ ነው።
 
== ምጣኒምጣኔ ሀብት ==
በአመዛኙ አብዛኛው የክልሉ ምጣኔ ሀብት በግብርና እና ከብት እርባታ ላይ የተመሠረተ ነው። በአጠቃላይ ክልሉ ከፍተኛ የሆነ የሕዝብ ቁጥር፣ ለእርሻና ለእንስሳት እርባታ ተስማሚ የሆነ መሬት፣ የአየር ንብረት እና የውሐ ሀብቶች ያሉት በመሆኑ በተለይም የሰብል እና የእንስሳት ሀብት ልማት ለማካሄድ የማይናቅ አቅም አለው። በዝናብም ሆነ የመስኖ እርሻ ልማት በማስፋፋት በክልሉ በገበያ የሚውሉ የተለያዩ የአገዳ፣ የጥራጥሬ፣ የቅባት፣የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎችን ማምረት ይቻላል። ጤፍ፣ ገብስ፣በቆሎ፣ ማሽላ፣ዳጉሣ፣ ስንዴ፣አተር፣ ባቄላ፣ ሽምብራ፣ ጓያ፣ምስር፣ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ ተልባ፣ ወዘተ የመሳሰሉት በክልሉ ውስጥ ከሚመረቱ ሰብሎች መካከል ዋና ዋናዎቹ እና በሃገሪቱም ከፍትኝዉን ድርሽ የያዙት በአማራ ክልል ዉስጥ ናቸው። በእንስሳት ሀብት ረገድም በወተት ምርታማነታቸው የታወቁ የፎገራ ዝርያዎችና በፀጉር ምርት የታወቁት የመንዝ በግ ዝርያዎች በክልሉ ይገኛሉ። ላለፉት ድፍን 30 አመታት የአማራ ህዝብ ብዙ እርስቱ፡ ህዝቡ፡ ንብረቱ፡ ሃብቱ ተዘርፎበታል፡፡ ሊላዉን ለጊዘው ወደ ጎን ትተን የተዘረፉትን የአማራ እርስቶች ብች እንጥቀስ ብንል እንደሚከተሉት ናቸው፡፡ ከወሉ የተዘረፉ (ራያ፡ ቆቦ፡ ኮረም፡ አላማጥ፡) ከጎንደር (ወልቃይት፡ ጥገዲ፡ ሁመራ፡) ከጎጃም (ቢኒ ሽንጉል) ከሽዋ (መተከል) እነዚህ ሁሉ ለብዙ ሽህ ዘማናት ታሪካዊ የአማራ እርስቶች፡ ምድሮች እና ሃብቶች ሲሆኑ በግፍ በእርኩሱ ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ትገር ትህነግ/ኢህአደግ የተዘረፉ የአማራ ንብረቶች እና እርስቶች ናችው፡፡ ታላቁ አማራ ሲተርት "ሊባ የሚፈነጭው ባለቢቱ እስኪመጥ ድረስ ነው" ይላል፡፡ ታላቁ የአማራ ህዝብ የሚወክለው እውነትኝ እና ፍትሃዊ መንግስት ሲፈጥር ይህ ሁሉ እርስቱ እና የግል ንብረቱ በዉደታም (በሰላም/በዉይይት) ሆነ በግዲታ (በሃይል/በጦርነት) ሙሉ በሙሉ መመልሱ አንድም ጥርጥር የለዉም፡፡
 
ከዚህ በተጭማሪም ላለፉት ድፍን 30 አመታት እንዲሁም ዛረ እና አሁንም እስከ ዘማናችን ድረስ፡ የኢትዮጵያ የሃሰቱ የፈደራሉ መንግስት 60% የግብር ገቢዉን የሚያገኝው ከአማራ ህዝብ እና ከአማራ ክልል ቢሆንም፡ የሃገሪቱ የፈደራል ዘረኝ እና ዖረ አማራ እርኩስ መንግስት፤ የህገሪቱን በጀት ሲወስን እንኳን 60% መልሶ ሊሰጥ ቀርቶ 40%ቱን እንኳን ለአማራ ህዝብ ልማት ፈዖሞ አይሰጥም፡፡ ይህን የመሰለ ከፉ እና እርኩስ አንዲሁም አድሏዊ የፈደራል መንግስት እንዲሁም ለፈደራሉ እርኩስ መንግስት ሎሊ እና ባሪያ የሆነው የሃሰቱ የአማራ የክልል መንግስት (ብአዲን/አዲፓ) በስልጥን ላይ አሁንም ሰላለ ሃገር መስራች እና ታላቁ የአማራ ህዝብ እና የአማራ ክልል፡ በሚያሳዝን መልኩ እንደ ምጣኒ ሀብቱ መጥን ተጥቃሚ ሳይሆን፡ ከሁሉም የኢትይጵያ ክልሎች የባሰ ድሃ እና በኢኮኖሚው እጅግ ደካማ ሁኖ እስከ አሁን ድረስ ቀርቷል፡፡
 
==የጎብኚዎች መስሕብ==
በቱሪዝም የሥራ መስክ ሊበለጽጉ ፣በሰፊው አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ እና በዓለም የቅርስ መዝገብ የሰፈሩት የጐንደር ቤተ መንስግት ህንፃዎች፣ የ[[ላሊበላ]] አብያተ ክርስቲያናት፣ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እንዲሁም ልዩ ልዩ የቱሪዝም መስሕቦች አሉት፣ ይሁን እንጅ ክልሉ ሰፊ የሆነ የቱሪዝም እምቅ ሀብት ያለው ቢሆንም በሚፈለገው መጠን በጥቅም ላይ ውሏል ማለት አያስደፍርም። በዚህ ረገድ፤አካባቢዉ የብዙ ታሪካዊ ገዳማትና የታሪካዊ ቅርሶችም ባለሀብት ነው። ለምሳሌ ከሚጠቀሱት መኃል ፦ አደል ሚካኤል፡ ይስር ፏፏቴ፡ ባንጃ ተራራው ወዘተ...
በቱሪዝም የሥራ መስክ ሊበለጽጉ ፣በሰፊው አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ እና በዓለም የቅርስ መዝገብ የሰፈሩት የጐንደር ቤተ መንስግት ህንፃዎች፣ የ[[ላሊበላ]] ዉቅረ አብያተ ክርስቲያናት፣ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ፡ ታላቁ የአባይ ወንዝ እና የጣና ሃይቅ ገዳማት እንዲሁም ልዩ ልዩ የቱሪዝም መስሕቦች አሉት፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት ከሚመጡት የአዉሮፓ፡ አሚሪካ እና የአለም ህዝብ የቱሪስት ፍልሰት 80%ቱ ወደ ታሪካዊ ቅርስ ወደ አለበት ወደ አማራ ምድር እና የአማራን ህዝብ ታሪካዊ ቅርስ ለማየት የሚመጡ መሆናችው በስታቲስቲካል መረጀወች በጉልህ የተመቀጡ እና የታወቀ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በተለይም ላለፉት 30 አመታት እና አሁንም ድረስ ሃገሪቱ የድንጋይ ዘመን እና ኋላ ቀር እንድሁም ዖረ አማራ እና ዘረኝ በሆነ የትህነግ/ኢህአደግ እና አሁን ደግሞ ስልጥን ላይ ባለው ባለረትኝ ነኝ ባይ እና ዖረ አማራ በሆነው የኦሮሞ ናዚ አፓርትሃይድ ኦደፓ/ኦነግ/ብልግና እርኩስ መንግስት ዘመን ክልሉ ያልዉን ሙሉ ሃብት እንዳይጠቀም ብዙ ሲራወች እና ግዙፍ በደሎች እና ወንጀሎች በክልሉ ህዝብ እና ምድር ተፈዖመዋል፡ እና ዛረም እስከ ዘመናችን ድረስ መፈዖማችው እና እየተፈዖሙ መሆናችው ይታወቃል፡፡ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ 86 ንዖሃን አማራ ኦርቶዶክሶች እንደ በግ በግፍ ታርደዋል፡ 27 የአማራ ዩንቨርስቲ ተማሪወች በኦሮሚያ ክልል ከ4 ወራት በላይ ታገተዋል፡ በግፍ ተደፍረዋል፡ በሰኒ 15ቱ ከፈተኝ የአማራ ክልል መሪወች በባህር ዳር ከተማ በጥራራ ዖሃይ በግፍ በፈደራል መንግስት እርኩስ ሃይል እና በጥቅላይ ሚኒስተሩ በአብይ ቀጥተኝ ትእዛዝ እና አመራር በግፍ ተረሽነዋል/ተግደለዋል፡ 50 000 የአማራ ዩንቨርስቲ ተማሪወች ከሃሰቱ የኦሮሚያ ክልል በግፍ ከትምህርት ገበታችው ተፈናቀልዋል፡ ከ3 ሚልየን በላይ የሚሆኑ አማራወች ከሃሰቱ "ኦሮሞያ ክልል" እና ከተለያዩ መኖሪያችው፡ ከቀያችው፡ እራሳችው ከመሰርቷት እና ከገነቧት ሃገራችው በግፍ ሰው በላው በሆነው በዛረው እርኩስ መንግስት ተፈናቀልዋል፡፡ ታላቁን የአማራ ህዝብ እውክላለሁ እና አስተዳድራለሁ የየሚለው ደነዙ እና በድኑ ብአዲን/አደፓ የአማራን ህዝብ ፈዖሞ አይወክለውም፡፡ ለድፍን 28 አመታት የእርኩሱ ዘረኝው የትግራይ ትህነግ (ኢህአደግ ቁጥር #1) እና ላለፉት 2 አመታት ደግሞ ባለ "ተረኝ ነኝ" ባዩ የዘረኝው የኦሮሞው ኦደፓ/ኦነግ/ብልግና ናዚ አፓርትሃይድ የፈደራል እርኩስ መንግስት (ኢህአደግ ቁጥር #2) እና ጭፍሮች እና ሎሊ፡ አሽከር፡ ተለጥፊ እና ተላላኪ ሁኖ የእራሱን የአማራን ህዝብ በባርነት ቀንበር ይዞ እንደቀጥለ ነው፡፡ ስለሆነም ጥንታዊው እና ሃገር መስራች የሆነው ታላቁ የአማራ ህዝብ እና የአማራ ክልል ሰፊ የሆነ የቱሪዝም እምቅ ሀብት ያለው ቢሆንም በሚፈለገው መጠን በጥቅም ላይ ውሏል ለማለት አያስደፍርም። በዚህ ረገድ፤አካባቢዉ የብዙ ታሪካዊ ገዳማትና የታሪካዊ ቅርሶችም ባለሀብት ሆነም (ለምሳሌ ከሚጠቀሱት መኃል ፦ አደል ሚካኤል፡ ይስር ፏፏቴ፡ ባንጃ ተራራው ወዘተ...ናችው) እንደ እምቅ ሃብቱ ብዛት በመልካም አስተዳደራዊ ጉድለት እና በአስተዳደር ብልሽነት እና ጎበኝች (ሙስና) ታላቁ የአማራ ህዝብ ፈዖሞ ተጥቃሚ ሊሆን አልቻለም ፡፡ ይህ ሁሉ ችግር እራሱ አማራዉን የሚወክለው እና ከእራሱ ከአማራው ህዝብ የፈለቀ፡ ፍትሃዊ እና መልካም አስተዳደር ሲመሰረት፡ የአማራ ችግር ከስረ መሰረቱ ይነቀላል፡ ይስታካከላል ተብሎ ይገመታል፡፡
 
==ዋቢ ምንጭ==