ከ«አማራ (ክልል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
| ስም = አማራ ክልል
| ቦታ_ዓይነት = ክልል
| ይፋ_ስም =
| ስዕል = [[ስዕል:Amhara_New_Flag.jpg]]
| ስዕል_መግለጫ = የአማራ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
| ባንዲራ = Flag_of_the_Amhara_Region.svg
| አርማ =
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = [[ኢትዮጵያ]]
| ክፍፍል_ዓይነት2 =
| ክፍፍል_ስም2 =
| ምሥረታ_ስም =
| ምሥረታ_ቀን =
| ምሥረታ_ስም2 =
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[ባህር ዳር]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
| መሪ_ማዕረግ2 =
| መሪ_ስም2 =
| ቦታ_ጠቅላላ = 194,709<ref name="csa">{{cite web|title=፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ|url=http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/nationalstatisticsabstract/2011/2011%20population.pdf|publisher=ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ|accessdate=ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.}}</ref>
| ቦታ_መሬት =
| ቦታ_ውሃ =
| ከፍታ =
|በክልሉ የሚኖረው
| ሕዝብ_ጠቅላላ =35,875,702<ref name="csa" /> (25,987,678 በአማራ ክልል እሚኖር ሲሆን የተቀረው በሌላው የሀገሬቱ ክፍል ይኖራል)
| ሕዝብ_ከተማ =
| ሕዝብ_ገጠር =
| ድረ_ገጽ =
| lat_deg =
| lat_min =
| north_south =
| lon_deg =
| lon_min =
| east_west =
}}
* '''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ '''[[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]]''' ክልሎች አንዱ ሲሆን ከ 1994 በፊት አራት የሀገሪቱን ዋና ክፍለ ሀገራት ያካትት ነበር እነሱም '''''[[በጌምድር]] [[ጐጃም]]''''' '''ወሎና ሸዋ''' ነበሩ ።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ ይገኛል። በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም 20,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል ተብሎ ይገመታል። ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው።