ከ«የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የተደረገው እርማት የቃላትና የሥርዓተነጥብ ግድፈትና ኣንዳንድ ቦታም የኣሳብ እርማት ነው።
የቃላት እና የሥርዓተነጥብ ግድፈትና ጥቂት የኣሳብ መስተካክሎች ተደርገዋል።
መስመር፡ 103፦
2. እስራኤል ምድረ ርስት በደረሱ ጊዜ፣ ምድረ ርስት (ኢያሪኮ) በጠላት እጅ በጽኑዕ ግንብ ታጥራ አገኟት። በዚህም ጊዜ ይህን የጠላት የግንብ አጥር ለማፍረስና ርስታቸውን በእጃቸው ለማድረግ፣ እግዚአብሔር የገለጠላቸው ጥበብ፣ ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው፣ ሕዝቡም እየተከተሉ ሰባት ጊዜ ግንቡን እንዲዞሩት ነው። የታዘዙትን አደረጉ ግንቡም ፈረሰላቸው፤ ኢያሱ 6፥1-17።
 
3. እስራኤል ጠላት በበረታባቸው ጊዜ ጠላትን ለማሸነፍ ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው ይወጡ ነበር፤ 1ሳሙ 5፥1-ፍ። ስለዚህ በብሉይ ኪዳን ካህናቱ ታቦቱን ከቦታ ወደ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ካልሆነ በቀር ለሚፈልጉት ዓላማ ታቦቱን ካለበት ቦታ ተሸክመው አያወጡትም ነበር ማለት አንችልም። ሰሎሞን ቤተ መቅደሱን ሠርቶ ካስገባው በኋላ ቢሆንም ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው እንዳያወጡ የሚል ሕግም የለም። እግዚአብሔር የሠራው ሥራ፣ በብሉይ ኪዳን የተፈጸመው አገልግሎት ሁሉ ሙሉ በሙሉ በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም። በመጽሐፍ ቅዱስም ያልተጻፈ ብዙ ነገር እንዳለ እናምናለን፣ ከዚህ በመነሳት ነው እኛ በሐዲስ ኪዳን ታቦትን ተሸክመን የምናወጣው.የምናወጣው፦
 
በብሉይ ኪዳን በእግዚአብሔር ቸርነት (ትእዛዝ) ካህናቱ ታቦታቱንታቦቱን ተሸክመው እንዲወጡ ተደርጎ ካህናቱም ታቦታቱንታቦቱን ተሸክመው በመውጣት በታቦቱ ያደረ ኃይለ እግዚአብሔር ለሕዝበ እስራኤል ያደረገውያደረገውን ድንቅ ሥራ ለማሰብና እግዚአብሔርን ለማመስገን ነው፡፡ዛሬምነው። ዛሬም ለሥጋና ለደሙ የክብር ዙፋን የሆነውንየሆነውን፣ ቅዱስ ስሙም የተጻፈበትን ቅዱስ ታቦት በምናወጣበት ጊዜጊዜ፣ በደሙ የባረከን መድኅነ ዓለም ክርስቶስ አሁንም የሥጋውና የደሙ ዙፋን በሆነው በታቦቱ ረቂቅ ኃይሎች በማስተላለፍ በረከቱን ያበዛልናል ብለን በማመን ነው፡፡ነው።
 
የተሰቀለው አምላክ መክበሩና መንገሡ ቀርቶ በየጊዜው ታቦት ወጣ እየተባለእየተባለ፣ ታቦቱ ብቻ ነገሠነገሠ፣ ከበረከበረ፣ ሕዝቡም ወደ አምልኮ ባዕድ ኮበለለ ስለሚለው ግን አንድ ሕዝብ የንጉሡን ዙፋን ሲያከብርና ሲፈራ ንጉሡን ማክበሩና መፍራቱ እንደሆነ መዘንጋት የለበትም፡፡የለበትም።
 
እኛ የምናምነው ቅዱስ ስሙ የተጻፈበትን የክርስቶስ ሥጋና ደምደም፣ የክብር ዙፋን የሆነውን ታቦት ማክበራችን. በኪሩቤል ዙፋን የሚቀመጥ መድኅነ ዓለም ክርስቶስን ማክበራችን መሆኑን ነው፡፡ነው። በታቦቱ ፊት መስገዳችንም በታቦቱ ለተጻፈው ለቅዱስ ስሙ ነው፡፡ነው። በታቦት ፊት ለእግዚአብሔር ስም ይሰግዱ የነበሩ ኢያሱና የእስራኤል ሽማግሌዎች በረከት አገኙበት እንጂ አልተጎዱበትምና ነው፡፡ነው፤ ኢያ 7፥6፣ ዘዳ 33፥10፡፡33፥10።
 
በሐዲስ ኪዳንም ‹‹ድል"ድል ለነሣው ስውር መናን እሰጠዋለሁ፤ የብርሃን መጽሐፍንም እሰጠዋለሁ፤ በዚያ መጽሐፍ ውስጥ ላይ ከተቀበለው በቀር ማንም የሚያውቀው የሌለ አዲስ ስም ተጽፎበታል››ተጽፎበታል" ራእራዕ 217፡፡2፥17። ለዚህ ስም ደግሞ ጉልበት ሁሉ መንበርከክ እንደሚገባእንደሚገባው መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፤ይላል፦ "ይህም በሰማይና በምድር፣ በቀላያትና ከምድርም በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር፣ ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው"፤ ፊልጵ 2፥10-11። በዚህ መሠረት ቅዱስ ስሙ በተጻፈበት (ከነጭ ድንጋይ፣ ከእብነ በረድ፣ ከእንጨት በተሠራው) በጽላቱ ፊት ለቅዱስ ስሙ መስገድ ታላቅ የመንፈስ ጥበብ እንጂ ሞኝነት አይደለም። ምናልባት ስለታቦት፣ ስለጽላት ባለማወቅ ባጠቃቀሙ በኩል የሚሳሳቱ አባቶችን፣ እናቶችን፣ ወንድሞችንና እህቶችን በተገቢው መንገድ ማስተማር ተገቢ ነው።
 
ከዚህ በላይ ስለ ታቦት ከቤተ መቅደስ መውጣትና አለመውጣት መጽሐፍመፅሐፍ ቅዱሳዊ ከመሆኑም በተጨማሪ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡አለበት።
‹‹ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድርም በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው›› ፊልጵ 2፥10-11፡፡ በዚህ መሠረት ቅዱስ ስሙ በተጻፈበት ከነጭ ድንጋይ ከእብነ
 
ብዙዎች በሐዲስ ኪዳን ታቦትን ለመቃወም በኤር 3፥16፡፡3፥16 የተጻፈውን ጠቅሰው “በዚያ ዘመንዘመን፦ ፦የየእስራኤል እስራኤልቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔርእግዚአብሔር፣ የቃል ኪዳኑ ታቦትታቦት፣ እነኋት እያሉም በአፋቸውም አይጠሯትምአይጠሯትም፣ ከእንግዲህ ወዲህ አይሿትም።”አይሿትም” ተብሏልና ታቦት አያስፈልግም በማለት ያስተምራሉ፡፡ያስተምራሉ።
‹‹ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድርም በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው›› ፊልጵ 2፥10-11፡፡ በዚህ መሠረት ቅዱስ ስሙ በተጻፈበት ከነጭ ድንጋይ (ከእብነ በረድ፣ከእንጨት) በተሠራው በጽላቱ ፊት ለቅዱስ ስሙ መስገድ ታላቅ የመንፈስ ጥበብ እንጂ ሞኝነት አይደለም፡፡ ምናልባት ስለታቦት፣ ስለጽላት ባለማወቅ ባጠቃቀሙ በኩል የሚሳሳቱ አባቶችን፤ እናቶችን ወንድሞችንና እህቶችን በተገቢው መንገድ ማስተማር ተገቢ ነው፡፡
 
እንደተባለው ታቦት ብሎ መጥራት ካላስፈለገካላስፈለገ፣ በኤርምያስ 31፥34፤31፥34 ደግሞደግሞ፦ “እያንዳንዱእያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፣ እያንዳንዱም ወንድሙን፦ "እግዚአብሔርን ዕወቅ ብሎ አያስተምርም” ተብሎ ስለተጻፈስለተጻፈ፣ እንግዲህ ሰው ሁሉ በየዘመኑ እግዚአብሔርን እንዲያውቅ ማስተማር አያስፈልግም ማለት ነዋ! ደግሞም ጌታችን በማቴ 28፥19 “እንግዲህ ሂዱናሒዱና በአብበአብ፣ በወልድናበወልድና፣ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ” ብሎ መናገሩ ስህተት መሆኑ ነዋ! በአጠቃላይ እንዲህ ነው ብሎ ከመናገር አስቀድሞ በመጽሐፍ የተጻፈው ነገር ለምንና እንዴት ባለ ሁኔታና ጊዜ መጻፉንመፃፉን ማጥናትና መልእክቱን (ምስጢሩን) መመርመር ይገባል እንላለን፡፡እንላለን።
ከዚህ በላይ ስለ ታቦት ከቤተ መቅደስ መውጣትና አለመውጣት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከመሆኑም በተጨማሪ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡
 
በመጨረሻ ግን በኢትዮጵያ ኦርቶኮክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማርያም፣ የቅዱሳን፣የሰማዕታት፣የቅዱሳን፣ የመላዕክትየሰማዕታት፣ ወዘተ….የመላዕክት፣ ወዘተርፈ ታቦት እየተባለ የተሰየመበት ምክንያቱና የዚህ ስያሜ ከየት ነው የመጣው? ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ እርግጥ ነው፡፡ነው።
ብዙዎች በሐዲስ ኪዳን ታቦትን ለመቃወም በኤር 3፥16፡፡ የተጻፈውን ጠቅሰው “በዚያ ዘመን ፦የ እስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት እነኋት እያሉም በአፋቸውም አይጠሯትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሿትም።” ተብሏልና ታቦት አያስፈልግም በማለት ያስተምራሉ፡፡
 
እንዲህ ተብሎ መሠየሙመሰየሙ በትንቢተ ኢሳይያስ 56፥46 በተገለጸው መሠረት የእግዚአብሔርን ሰንበቱን ለሚጠብቁለሚጠብቁ፣ ደስ የሚያሰኘውንም ለሚመርጡለሚመርጡ፣ ቃል ኪዳኑንም ለሚይዙ ጃንደረቦች (ስለእግዚአብሔር መንግሥት ራሳቸውን ጃንደረባ ያደረጉ ቅዱሳን) ማቴ 19፥12 በእግዚአብሔር ቤትና በቅጥሩ የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሚደረግላቸው የተገለጠ በመሆኑበመሆኑ፣ ይህን አብነት በማድረግ ጌታ ሥጋው፣ሥጋውና ደሙ የሚከብርበት ሆኖ ለቅዱሳኑም መታሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡ነው፤ /(መዝ 111፥7/)። እንዲሁም የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነውናነውና፤ ምሳ 10፥7፡፡10፥7። በዚህ ምክንያት እንጂ በታቦታቱበታቦቱ የሚከብረው መድኃኒተ ዓለም ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ሊሆን ያስፈልጋል፡፡ያስፈልጋል። እግዚአብሔር አስተዋይ ልቡና ይስጠን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።
እንደተባለው ታቦት ብሎ መጥራት ካላስፈለገ በኤርምያስ 31፥34፤ ደግሞ “እያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፣ እያንዳንዱም ወንድሙን፦ እግዚአብሔርን ዕወቅ ብሎ አያስተምርም” ተብሎ ስለተጻፈ እንግዲህ ሰው ሁሉ በየዘመኑ እግዚአብሔርን እንዲያውቅ ማስተማር አያስፈልግም ማለት ነዋ! ደግሞም ጌታችን በማቴ 28፥19 “እንግዲህ ሂዱና በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ” ብሎ መናገሩ ስህተት መሆኑ ነዋ! በአጠቃላይ እንዲህ ነው ብሎ ከመናገር አስቀድሞ በመጽሐፍ የተጻፈው ነገር ለምንና እንዴት ባለ ሁኔታና ጊዜ መጻፉን ማጥናትና መልእክቱን (ምስጢሩን) መመርመር ይገባል እንላለን፡፡
 
በመጨረሻ ግን በኢትዮጵያ ኦርቶኮክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማርያም፣ የቅዱሳን፣የሰማዕታት፣ የመላዕክት ወዘተ…. ታቦት እየተባለ የተሰየመበት ምክንያቱና የዚህ ስያሜ ከየት ነው የመጣው ምንድን ነው የሚሉ ጥያቄዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ እርግጥ ነው፡፡
 
እንዲህ ተብሎ መሠየሙ በትንቢተ ኢሳይያስ 56፥46 በተገለጸው መሠረት የእግዚአብሔርን ሰንበቱን ለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘውንም ለሚመርጡ ቃል ኪዳኑንም ለሚይዙ ጃንደረቦች (ስለእግዚአብሔር መንግሥት ራሳቸውን ጃንደረባ ያደረጉ ቅዱሳን) ማቴ 19፥12 በእግዚአብሔር ቤትና በቅጥሩ የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሚደረግላቸው የተገለጠ በመሆኑ ይህን አብነት በማድረግ ጌታ ሥጋው፣ ደሙ የሚከብርበት ሆኖ ለቅዱሳኑም መታሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡ /መዝ 111፥7/ እንዲሁም የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነውና ምሳ 10፥7፡፡ በዚህ ምክንያት እንጂ በታቦታቱ የሚከብረው መድኃኒተ ዓለም ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ሊሆን ያስፈልጋል፡፡
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቡና ይስጠን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን።
 
አለባበስ
 
“ሴት የወንድን ልብስ አትልበስአትልበስ፣ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስአይልበስ፣ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው፡፡”ነው” (ዘዳ. 22፡5)22፡5። ስለ አለባበሳችን እንወያያለንእንወያያለን። ዛሬምእህቶቻችንዛሬም እህቶቻችን ላይ እናተኩራለንእናተኩራለን፥ ምነው እኛ ላይ ብቻ እንደማትሉኝ ተስፋአለኝ፡፡ተስፋአለኝ። ስለአለባበስ መነጋገር ያስፈለገን እውነተኛ ክርስቲያን በአነጋገሩ፣ በአረማመዱ፣ በአመጋገቡበአመጋገቡ፣ ፣በአለባበሱ፣በአለባበሱ፣ ብቻ በሁሉ ነገሩ የተለየ መሆን ስላለበት ነው።
 
ይኸውም ሁሉን በአግባብና በሥርዓት ስለማድረግ ነውነው። እህቶቻችን ላይ ማተኮር ያስፈለገው ደግሞ፦ በአብዛኛው በዚህ ረገድ ትችት የሚበዛው እነሱበእነርሱ ላይ ስለሆነ ነው፡፡ነው። እነሆ ውድድሩ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረና እየከፋ ነውነው። ለመልካም ነገር መወዳደር ባልከፋባልከፋ፣ ነገር ግን በከተማችን በተለይም በዋና ዋና መንገዶች ላይ የምናየው የእህቶቻችን አለባበስአለባበስ፣ አንዷ ከሌላዋ ልቃና በልጣ ለመታየት የሚደረግ ግብግብ እንደሆነ መገመት አያዳግትም፡፡አያዳግትም።
 
እናቶች ይህንን ጊዜ አታሳየን ብለው ሲጸልዩ
 
እናቶች ይህንን ጊዜ አታሳየን ብለው ሲጸልዩ
 
በእርግጥበርግጥ እህቶቻችን በዚህ እንደማይስማሙ እናውቃለንእናውቃለን፤ አብዛኞቹም ስለተመቸኝና የምወደው አይነትዓይነት አለባበስ ስለሆነ ነውእንዲህነው እንዲህ የምለብሰው ይሉናልይሉናል። ይሁን እንጂ እውነታውእውነቱ ሌላ ይመስላል ምክንያቱም:-ምክንያቱም፦
 
<nowiki>*</nowiki> ብርድ ልብስ ለብሰን እንኳን በማንቋቋመው የብርድ ወቅት ሰውነትን በቅጡ የማይሸፍን ብጣሽ ጨርቅ ጣል አድርጎ መውጣት እንዴት ያለ ምቾት ነው? *እጅግ አስጨናቂ ሙቀት ባለበት ሰዓት ሰውነት ላይ ተጣብቆ ሌላ ጭንቀት የሚፈጥር አለባበስ እንደምን ብሎ ያስደስታል?
 
<nowiki>*</nowiki> ብርድ ልብስ ለብሰን እንኳን በማንቋቋመው የብርድ ወቅት ሰውነትን በቅጡ የማይሸፍን ብጣሽ ጨርቅ ጣል አድርጎ መውጣት እንዴት ያለ ምቾት ነው? *እጅግ አስጨናቂ ሙቀት ባለበት ሰዓት ሰውነት ላይ ተጣብቆ ሌላ ጭንቀት የሚፈጥር አለባበስ እንደምን ብሎ ያስደስታል?
ዓላማችን ምንም ይሁን እሱ ላይ የመከራከር ፍላጎት የለንም ነገር ግን አለባበሳችንን እንደ ክርስቲያን እንፈትሸው ዘንድ ይገባልና መሰልጠን ወይስ መሰይጠን? አብዛኞቹ ሴቶች ይህን ተግባር ስልጣኔ እንጂ ስህተት ነው ብለው አያምኑም፡፡ ለእነዚህ ሴቶች ከሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ከባህላችን ጭምር ያፈነገጠውን የምዕራባውያን አለባበስ መልበስ ዘመናዊነት ነው፡፡ ☛ላንቺስ?☚ መጽሐፍ ቅዱስስ ምን ይላል?
 
* እጅግ አስጨናቂ ሙቀት ባለበት ሰዓት ሰውነት ላይ ተጣብቆ ሌላ ጭንቀት የሚፈጥር አለባበስ እንደምን ብሎ ያስደስታል?
ማንኛዋም ሴት የሰውነቷን ቅርፅ የሚያሳይ ወይም ክፍትፍት ልብስ ለብሳ መሄዷ የሁሉንም ወንዶች ስሜት መፈታተኗ እርግጥ ከመሆኑም በላይ በመንፈሳዊ ሕይወት ደካማ የሆኑትን ደግሞ ለኃጢያት አጋልጦ ይሰጣል፡፡ እዚህ ላይ የተሳሳተው በራሱ ደካማነት ነው ብሎ ምክንያት መስጠት አይቻልም እግዚአብሔር የሚጠይቀው በማን ተሰናከለ የሚለውን ጭምር ነውና በክርስትና ደግሞ ሰውን ማሰናከል እጅግ የከፋ ኃጢያት ነው፡“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባህር መስጠም ይሻለው ነበር፡፡” (ማቴ. 18፡6)
 
ዓላማችን ምንም ይሁን እሱርሱ ላይ የመከራከር ፍላጎት የለንምየለንም። ነገር ግን አለባበሳችንን እንደ ክርስቲያን እንፈትሸው ዘንድ ይገባልና መሰልጠን ይሁን ወይስ መሰይጠን? ልንለየው ይገባናል። አብዛኞቹ ሴቶች ይህን ተግባር ስልጣኔ እንጂ ስህተት ነው ብለው አያምኑም፡፡አያምኑም። ለእነዚህ ሴቶች ከሃይማኖት ብቻ ሳይሆን ከባህላችንከባሕላችን ጭምር ያፈነገጠውን የምዕራባውያንየምዕራባውያንን አለባበስ መልበስ ዘመናዊነት ነው፡፡ነው። ☛ላንቺስ?☚ መጽሐፍ ቅዱስስ ምን ይላል?
አንዳንድ ሴቶች እግዚአብሔር ምን ሰራሽ እንጂ ምን ለበስሽ አይለኝም ይላሉ እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፦ “እንግዳ ልብስ የሚለብሱትንም ሁሉ እቀጣለው፡፡” (ትን.ሶፎ. 1፡18) እንግዲህ የሴቶቹን እንቀበል ወይስ የእግዚአብሔርን ምርጫው ያንቺው ነው እህቴ መጽሐፍ ግን እንዲህ ይላል “ከስው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል፡፡” (የሐዋ. 5፡29) በሴቶችና በወንዶች መካከል የአለባበስ ልዩነት ሊኖር ይገባል
 
ማንኛዋም ሴት የሰውነቷን ቅርፅ የሚያሳይ ወይም ክፍትፍት ልብስ ለብሳ መሄዷበመሄዷ የሁሉንም ወንዶች ስሜት መፈታተኗ እርግጥርግጥ ከመሆኑም በላይበላይ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ደካማ የሆኑትን ደግሞ ለኃጢያትለኃጢኣት አጋልጦ ይሰጣል፡፡ይሰጣል። እዚህ ላይ የተሳሳተው በራሱ ደካማነት ነው ብሎ ምክንያት መስጠት አይቻልምአይቻልም። እግዚአብሔር የሚጠይቀው "በማን ተሰናከለ?" የሚለውን ጭምር ነውናነውና። በክርስትና ደግሞ ሰውን ማሰናከል እጅግ የከፋ ኃጢያትኃጢኣት ነው፡“ከነዚህነው። “ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባህርባሕር መስጠም ይሻለው ነበር፡፡”ነበር” (ማቴ. 18፡6)18፥6።
“ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው፡፡” (ዘዳ. 22፡5) ታዲያ ቀሚስን የወንድ ሱሪን የሴት ማን አደረገው? ይህ የሰነፍና ለስህተታቸው ምክንያትን የሚሹ ሴቶች የሚያነሱት ጥያቄ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔርን ቃል አውቀን ልንፈፅመው እንጂ በቃሉ ላይ የምንፍቅና ጥያቄ እናነሳ ዘንድ ተገቢ አይደለም ግን ደግሞ ተፈጥሯችንን ብቻ በማየት ህሊናችን እራሱ ቢናገር ሱሪ የሴት ነውን? ቀሚስስ የወንድ ነው እንዴ “ተፈጥሮ እንኳን አያስተምራችሁምን? (1ኛ ቆሮ. 11፡14)
 
አንዳንድ ሴቶች እግዚአብሔር "ምን ሠራሽ?" እንጂ "ምን ለበስሽ?" አይለኝም፣ ይላሉ። እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፦ “እንግዳ ልብስ የሚለብሱትንም ሁሉ እቀጣለው” ትን ሶፎ 1፥18። እንግዲህ የሴቶቹን እንቀበል? ወይስ የእግዚአብሔርን? ምርጫው ያንቺው ነው እህቴ። መፅሐፍ ግን እንዲህ ይላል፦ “ከስው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል” የሐዋ 5፥29። በሴቶችና በወንዶች መካከል የአለባበስ ልዩነት ሊኖር ይገባል። “ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ፣ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ፣ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው” ዘዳ 22፥5። ታዲያ ቀሚስን የወንድ፣ ሱሪን የሴት ማን አደረገው? ይህ የሰነፍና ለስህተታቸው ምክንያትን የሚሹ ሴቶች የሚያነሱት ጥያቄ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔርን ቃል ዓውቀን ልንፈፅመው እንጂ በቃሉ ላይ የምንፍቅና ጥያቄ እናነሳ ዘንድ ተገቢ አይደለም። ግን ደግሞ ተፈጥሯችንን ብቻ በማየት ኅሊናችን ራሱ ቢናገር ሱሪ የሴት ነውን? ቀሚስስ የወንድ ነው እንዴ? “ተፈጥሮ እንኳን አያስተምራችሁምን?" 1ኛ ቆሮ 11፥14። “ዳሩ ግን ማንም ሊከራከር ቢፈቅድ እኛ ወይም የእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት እንዲህ ያለ ልማድ የለንም፡፡”የለንም” (1ኛ. ቆሮ. 11፡16)11፥16። ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ስህተት መሆኑን መናገር እንጂ መከራከር አያስፈልግምአያስፈልግም፣ ክርስትና በምርጫ ነውና፡፡ነውና። “በፊትህ እሳትና ውሃንውኃን አኑሬአለውአኑሬአለው፥ ወደ ወደድከውወደድኸው እጅህእጅህን ክተት፡፡”ክተት” (ሲራ. 15፡15)15፥15። ከዚህ ላይ ግን ቀሚስ ሲባል ከውስጥ ሱሪ የማይሻለውን ብጣሽ ጨርቅ እንዲሁም ቁመቱ ረዥም ሆኖ ከሰውነት ጋር የሚጣበቀውን አይነትዓይነት አለባበስ ማለት እንዳልሆነ ልብእንበል፡፡ልብ እንበል።
 
እህቶቻችን ሆይ ማስተዋልን ትላበሱ ዘንድ እንለምናችኋለንእንለምናችኋለን። መሰልጠንናመሰልጠንን መሰይጠንምእና መሰይጠንንም ትለዩ ዘንድ ይሁንይሁን። ሰውነትሽ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስቤተ መቅደስ ነውናነውና፣ ሁሉን በአግባብና በሥርዓት አድርጊለት፡፡አድርጉለት። ደግሞም ክርስትና ራስ ወዳድነትን አብዝታ ትጠላለችትጠላለች፥ ምንም ነገር ስናደርግ ስለ ሌላው ሰው ልናስብ ያስፈልገናልያስፈልገናል። እኛስ ሰውን ወደ ዝሙት ሊያመራው ስለሚችል አለባበሳችን እጅግ ተጨነቅንተጨነቅን፣ ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ ወንድማችንን ስለማሰናከል ምን አለ? “መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለምለዘለዓለም ከቶ ሥጋ አልበላም፡፡”አልበላም” (1ኛ. ቆሮ 8፡13)8፥13።
 
እንግዲህ ክርስትና እዚህ ድረስ ነውነው፥ ስለራሳችን ብቻ ሳይሆን ስለ ወንድሞችና እህቶቻችንእህቶች የምናስብባትየምናስብባት። ለእነሱምለእነርሱም መሰናከያ እንዳንሆን እየተጠነቀቅን ሁሉን በአግባብና በሥርዓት የምናደርግባት፤ እምነታችንን በምግባር የምንገልጽባት ናት፡፡ናት። “በእውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩንመልኩን፣ ነብር ዝንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን፡፡ይችላልን?" (ትን. ኤር. 13፡27)13፥27። እህቴ ሆይ አንቺም ኤርምያስ እንዳለው ኢትዮጵያዊነትሽን ጠብቂጠብቂ። የምዕራባውያን በዓል ከሆነው አለባበስም ሆነ የምንዝር ጌጥ ራስሽን አርቀሽ በሚያኮራው ኢትየጵያዊ ባህላችንባሕላችን ትዋቢ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡ይርዳሽ። ስለእውነት አሁን ማን ነው ተጠያቂተጠያቂ፣ የጡት ካንሰር ቢይዘን?? ኦረአረ እንዲያው ለመሆኑ ስንቶቻችን የጡት ካነሰር፣ካንሰር፣ የዲስክ መንሸራተት፣ የማህፀንየማኅፀን ካንሰርካንሰር፣ እንዲሁም ሌሎች የበሽታ ጠንቆች የሚመጡብን በዚህ አለባበሳችን እንደሆንእንደሆነ አስበነው እናውቅ ይሆን??
 
=== ሕገ ኦሪት ===