ከ«ሸንኖንግ በንጻው ጂንግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 6 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1933270 ስላሉ ተዛውረዋል።
ፋይሉ «Shennong_bencao_jing.jpg» ከCommons ምንጭ በTúrelio ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ Copyright violation: Copyrighted book cover.
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Shennong bencao jing.jpg|thumb|280px]]
 
'''''ሸንኖንግ በንጻው ጂንግ''''' (神農本草經) ስለ [[አትክልት]]ና [[እርሻ]] በ[[ቻይንኛ]] የተጻፈ ጥንታዊ መጽሐፍ ነው። ከ2000 ዓክልበ. በፊት በኖረው አፈታሪካዊ ንጉሥ [[ሸንኖንግ]] እንደ ተጻፈ ይላል። የዛሬው ተመርማሪዎች ግን እንደሚያስቡ መጽሐፉ ከ300 ዓክልበ. እና ከ200 ዓ.ም. መካከል ባሉት ዘመናት ተቀነባበረ። ጽሑፉ አሁን ጠፍቷልና ይዘቱ በፍጹም አይታወቅም፤ የ365 አትክልት ጥቅም በሦስት ክፍሎች እንደ ገለጸ ይታወቃል።