ከ«ፀጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Menschenhaar 200 fach.jpg|thumb|200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር|thumbnail|350px|right]]
'''ፀጉር''' በ[[ፕሮቲን]] የበለጸገ ''follicles'' ከተባለ የሰውነት ክፍል ማደግ የሚጀምር አካል ነው። ይህ አካል በተለይም [[ኬራቲን]] (''keratin'') ከተባለው የፕሮቲን አይነት የተገነባ ነው። በአብዛሃኛው ጊዜ ፀጉር የአጥቢ እንስሳት መለያ ቢሆንም በአንዳንድ ነፍሳት ላይ ይታያል፤ ይህ ግን በሳይንስ ፀጉር አይባልም።