ከ«ዌብሳይት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q35127 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ዌብሳይት''' በአንድ [[ዌብ ሰርቨር]] ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡየጋራ የሆነ የጎራ ስም ያላቸው [[ድረ ገጽ|ድረ ገጾች]] ስብስብ ነው። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ index የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው። የአንድ ዌብሳይት አድራሻ ብቻ ሲጻፍ (ምሳሌ፦ www.wikipedia.org) ይህ የማውጫ ገጽ ይላካል።
 
ሁሉም ለህዝብ ክፍት የሆኑ ዌብሳይቶች በጥቅል [[ወርልድ ዋይድ ዌብ]] ይመሰርታሉ ማለትም ፌስቡክ፣ ጉግል፣ ዊኪፔዲያ ሁሉም ለህዝብ ክፍት ስለሆኑ በ[[ወርልድ ዋይድ ዌብ]] ውስጥ ይገኛሉ። ሌሎች ለህዝብ ክፍት ያልሆኑ ዌብሳይቶችም አሉ እነዚህ በግል ኔትዎርክ ተጠቅመን ምናገኛቸው ናቸው። ለምሳሌ የአንድ ድርጅት ሰራተኞች ብቻ ነተሰራ ዌብሳይት።
{{መዋቅር}}