ከ«ልዩ አንጻራዊነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ፋይሉ «Albert_Einstein_1979_USSR_Stamp.jpg» ከCommons ምንጭ በJcb ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ Per c:Commons:Deletion requests/Files in Category:Stamps by Peter Emilevich Bendel
ልዩ አንፃራዊነት የአልበርት አንሽታይን ፅንሰ ሀሳብ ሲሆን የ አይዛክ ኒውተንን የፍፁማዊ እረፍት(absolute rest) እና ፍፁማዊ ጊዜ(Absolute Time) የሚቃወም ነው...
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
'''ልዩ አንጻራዊነት''' በ[[አልበርት አይንስታይን]] የተጻፈ፣ በ[[1905|፲፱፻፭]] ዓ.ም. ለህትመት የበቃ የ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] መጽሃፍና ርዕዮተ አለም ነው። ይህን ርዕዮተ አለም እንዲያዳብር እና እንዲያስፋፋ አይንስታይንን ከገፋፋው ዋናው ምክንያት በጊዜው የነበረው አጥጋቢ ያልሆነ የ[[ኮረንቲና ማግኔት ማዕብል]] ጽንሰ ሃሳብ ነበር። በአይንስታይን አስተያያት፣ በጊዜው የነበረው ርዕዮት የ[[ኮረንቲ]]ና [[ማግኔት]] ማዕበሉን ከሚከታተሉ ሰወች/መሳሪያወች መርጦ ለአንዱ የሚያደላ እንደሆነ ተገነዘበ። ሆኖም ግን [[ጋሊልዮ]] የተባለው የ[[ጣሊያን]] ሳይንቲስት ከ300 አመታት በፊት የ[[አንጻራዊነት ርዕዮት]]ን ሲገነባ በማናቸውም የተፈጥሮ ሂደቶች ውስጥ የሚከሰትን ኩነት ሁሉም ተመልካች እኩል እይታ እንዳለውና አንዱ ተመልካች ከሌሎቹ በተለየ መልኩ «ትክክል» አስተያየት እንደሌለው አስተምሯል። ስለሆነም አይንስታይን ከላይ የተጠቀሰውን አድሏዊ አስተያየት ለማስተካከል ነበር ልዩ አንጻራዊነትን የጻፈው።
 
ሀሳቡም የአይዛክ ኒውተን ፍፁማዊ እረፍት (<u>Absolute Rest )እና ፍፁማዊ ጊዜን (Absolute time) የሚቃረን ሲሆን በ ኒውተን ሀሳብ ላይ የተመረኮዘው ዩኒቨርስ ላይ በማንኛውም ቦታ ላይ በፈለግን ፍጥነት ብንጓዝ ለሁሉም አካል ጊዜ በእኩል ፍጥነት የሚጓዝ የሚጓዝ ነው የሚል ሲሆን ማንኛውም አካል በፈለገው ፍጥነት መጓዝ በበቂ ግፊት (Force) ''መጓዝ ይችላል የሚለውን ሀሳብ የሚቃረን ነው። የ Absolute rest ሀሳብ በ "Michelson " እና "Morley" ጥናት ወይም ሙከራ ይህ ሀሳብ ፍፁም ስህተት መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን እንዲሁም የብርሃን ፍጥነት የፍጥነት ሁሉ መጨረሻ መሆኑን ያሳያል። እንደዚሁም በተለያዩ ጥናቶች እንደተረጋገጠው የአንድ አካል ፍጥነት በጨመረ ቁጥር እርሱ ጋር ያለው ጊዜ እያዘገመ ወይም እየዘገየ የሚሄድ መሆኑን ተረጋግጧል ።''</u>
 
''በአጠቃላይ ልዩ አንፃራዊነት በ አይዛክ ኒውተን ትክክል ናቸው ያላቸውን የ Absolute time እና የ Absolute spaceን ሀሳብ የሚቃወም ሲሆን''
 
1, የብርሃን ፍጥነት (300000km/s) የፍጥነት ሁሉ የበላይ መሆኑን
 
2,በዩኒቨርስአችን ውስጥ በፍጥነት የሚሄዱ አካላት የሚቆጠሩት ጊዜ በእረፍት ላይ ካሉት የሚበልጥ መሆኑን
 
3, ለብርሃን ፍጥነት በቀረበ ፎጥነት የሚጓዝ አካል እረፍት ላይ ከነበረበት ትልቀት የሚያጥር መሆኑን ያሳያል