ከ«ሶቪዬት ሕብረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሶቪዬት ሕብረትኅብረት|
ሙሉ_ስም = Союз Советских Социалистических Республик <br /> ''ሶዩዝ ሶቭየትስኪህ ሶትሲያሊቲቼስኪህ ሬስፑብሊክ'' <br /> ሶቭየትየተባበሩት ሕብረትየሶቭዬት ሰብአዊኅብረተሰብአዊ ሪፐብሊክሪፑብሊኮች|
ማኅተም_ሥዕል = State Emblem of the Soviet Union.svg|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_the_Soviet_Union.svg|
ባንዲራ_ስፋት = |
መዝሙር = [[የሶቪዬት ሕብረትኅብረት ብሔራዊ መዝሙር]]|
ካርታ_ሥዕል = Union_of_Soviet_Socialist_Republics_(orthographic_projection).svg|
ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍካርታ_መግለጫ_ጽሑፍ = ሶቪዬት ሕብረት ከ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] በኅሏበኋላ|
ዋና_ከተማ = [[ሞስኮ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[መስኮብኛ]] እና ብዙ ሌሎች|
የመንግስት_አይነትየመንግስት_ዓይነት = ሰብአዊኅብረተሰብአዊ ሪፐብሊክ|
የመሪዎች_ማዕረግ =|
የመሪዎች_ስም =|
መስመር፡ 70፦
s15_ባንዲራ = Flag_of_Lithuania_1989-2004.svg
}}
'''ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ''' በ[[1910|፲፱፻፲]] ዓ.ም. የተከሰተውን የ[[ሩሲያ አብዮት]] ፍንዳታ፤ እንዲሁም ያንን ተከትሎ ለሦስት ዓመታት የተከናወነውን የሩሲያ «ውስጣዊ ሕዝባዊ የርስ በርስ ግጭት» ተከትሎ በስብአዊበኅብረተስብአዊ ሕገ መንግሥት (socialist constitution) በአራት ሪፑብሊኮች ቅንብርነት የተመሠረተ አገር ነበር።
 
በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ፍጻሜ ከቀድሞው የ[[ናዚ ጀርመን]] እጅ የተወሰዱ አገሮችን በማቀላቀል እንዲሁም በ[[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም በጉልበት ሌሎች የምሥራቅ [[አውሮፓ]] አገሮችን በመቀላቀል ሕብረቱኅብረቱ አሥራዓሥራ ስድስት ሪፑብሊኮችን ያካተተ ነበር። በዘመን ቆይታና በጥንካሬም የጎለበተ ሕዝባዊ ዓብዮታዊአብዮታዊ የሕብረትየኅብረት ሪፑብሊክ በመሆኑም በተለይ በ«ቀዝቃዛ ጦርነት» (cold war) በሚባለው በ«ምዕራብና በምሥራቅ» ዓለም ተከስቶ በነበረው ፍጥጫ ጊዜ፣ በዓለም ላይ ለሚመሠረቱ ሕዝባዊ መንግሥታት ዋና የ[[ሽከታ]] አርአያ የነበረ መንግሥት ነበር።
 
በ ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጀምሮ ይሄ ሕብረትኅብረት እስከፈረሰበት እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ድረስ በተካሄደው የ«ቀዝቃዛ ጦርነት» ዘመን የሶቪየት ሕብረትኅብረት በዓለም ከነበሩት ሁለቱ ተቃራኒ ኃያላን መንግሥታት አንዱ ሲሆን፤ በ[[ኢትዮጵያ]]ም ላይ በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም የተመሠረተውን የ[[አብዮት]] ወታደራዊ የ[[ደርግ]] መንግሥት በጦር መሣሪያ፤ በአማካሪነት፤ በገንዘብ፤ ወዘተረፈ፤ ዋነኛ ደጋፊና ታላቅ ተዋናይ አገር ነበር።
 
በሕዝባዊ አብዮታዊ እንቅስቃሴ መነሻነት በኃይልና በፖለቲካ ሚዛናት በሰባ ዓመታት ውስጥ ዳብሮ በዓለም ከሁለቱ ኃያላን መንግሥታት አንዱ እስከመሆን የደረሰው የሶቪየት ሕብረት በዕድሜው መግቻ ዓመታት ላይ በዓለም የተከሰቱ ሁለት ዓቢይ ጉዳዮች ለፍጻሜው ዋና ምክንያቶች እንደነበሩ ይገለጻል።
 
ኬኔዝ ኤስ ዴፊይስ (Kenneth S. Deffeyes) “Beyond Oil” ላይ እንዳሰፈረው አንደኛው፤ የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[ሮናልድ ሬጋን]] [[ሳውዲ አራቢያ]] የነዳጅ ዋጋዋን እንድታወርድ በማበረታታቸው የሶቪዬት ሕብረትኅብረት ከነዳጅ ሽያጥ የምታገኘውን ትርፍና የውጭ ምንዛሪ መጠን ክፉኛ ማመንመኑ፤<ref>Kenneth S. Deffeyes, Beyond Oil: The View from Hubbert's Peak.</ref> ሁለተኛ በሶቪዬት ሕብረት ሥልጣንን የተረከቡት [[ሚካይል ጎርባቾቭ]] በአገሪቱ ዱኛ <ref name="መስፍን አረጋ">[[መስፍን አረጋ (ዲባቶ)]]፣ "[[ሰገላዊ አማርኛ]]"፤፳፻ ዓ.ም.</ref>(economy) እንዲሁም የኮሙኒስት አመራር ላይ ጥልቅ የሆኑ [[ፔሬስትሮይካ]] እና [[ግላስኖስት]] በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ሁለት ሥር ነቅናቂ ለውጦችን መትግበራቸው ነው።
 
ለምሳሌ የጎርባቾቭ የግላስኖስት ውጅማ <ref name="መስፍን አረጋ" />(policy)፣ ከዚህ በፊት በአስተዳደሩ መሣሪያዎች ከሕዝቡ በምስጢርነት ይደበቁ የነበሩ መንግሥታዊ/ሰብአዊ፤ ወ.ዘ.ተ. መረጃዎችን ማንኛውም ዜጋ የማግኘት መብቱን ያረጋገጠለት አቢይዐቢይ ውጅማ ሲሆን፤ የፔሬስትሮይካ ስልት ደግሞ ከአብዮቱ ጀምሮ የማዕከላዊው የኮሙኒስት ሸንጎ በቁልፍ እጅ ይዞት የነበረውን ስልጣንሥልጣን በማላቀቅ የቻራስፍና (democracy) ስርዐትሥርዐት በሕዝቡ አዕምሮአእምሮ እንዲሰነጽ መንገድ የከፈተ ውጅማ ነው።
 
የቀድሞው የሶቪዬት ሕብረትኅብረት መጨረሻ ላይ [[ታኅሣሥ 16|ታሕሣሥታኅሣሥ ፲፮]] ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም ተደምስሶ በዓለም መንግሥታት እውቀትና ስምምነት ህጋዊሕጋዊ ወራሽነት የ[[ሩሲያ]] መንግሥት እንደሆነ ታወጀ። ሩሲያም በዚህ መሠረት የቀድሞውን የሶቪዬት ሕብረት የውጭ ዕዳዎች እንዲሁም የውጭ ንብረቶች በፈቃዱ ተቀበለ። በቀድሞው የሶቪዬት ሕብረት ተፈርመው የነበሩም ዓለም አቀፍ ስምምነቶችንም ሩሲያ መቀበሏን አስታውቃለች።
 
== ዋቢ መጻሕፍት ==