ከ«ላሊበላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 28፦
ላሊበላ (ዳግማዊ ኢየሩሳሌም) የገና በዓል ታህሳስ 29 በልዩ ሁኔታ ና ድምቀት ይከበራል፣ "ቤዛ ኩሉ" ተብሎ የሚጠራው በነግህ የሚደረገው ዝማሬ በዚሁ በዓል የሚታይ ልዩ ና ታላቅ ትዕይንት ነው።የሚደረገውም ከቅዳሴ በኋላ በቤተ ማርያም ሲሆን ከታች ባለ ነጭ ካባ ካህናት ከላይ ደግሞ ባለጥቁር ካብ ካህናት በቅዱስ ያሬድ ዜማ ቤዛ ኩሉ እያሉ ይዘምራሉ።
 
{{የላሊበላ11ዱ የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት}}
1.ቤተ መድሃኔ ዓለምዓለም፣
2.ቤተ ማርያምማርያም፣
3. ቤተ ደናግል፣
4.ቤተ መስቀል፣
5. ቤተ ደብረሲና፣
6.ቤተ ጎለጎታ፣
7.ቤተ አማኑኤል፣
8.ቤተ አባ ሊባኖስ፣
9.ቤተ መርቆሬዎስ፣
10. ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል፣
11. ቤተ ጊዮርጊስ
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}