ከ«ላሊበላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
እረዳትነት
No edit summary
መስመር፡ 26፦
 
በላሊበላ 11 ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ቤተ ጊዮርጊስ (ባለ መስቀል ቅርፁ) ሲታይ ውሃልኩን የጠበቀ ይመስላል። ቤተ መድሃኔ ዓለም የተባለው ደግሞ ከሁሉም ትልቁ ነው።
ላሊበላ (ዳግማዊ ኢየሩሳሌም) የገና በዓል ታህሳስ 29 በልዩ ሁኔታ ና ድምቀት ይከበራል፣ "ቤዛ ኩሉ" ተብሎ የሚጠራው በነግህ የሚደረገው ዝማሬ በዚሁ በዓል የሚታይ ልዩ ና ታላቅ ትዕይንት ነው።የሚደረገውም ከቅዳሴ በኋላ በቤተ ማርያም ሲሆን ከታች ባለ ነጭ ካባ ካህናት ከላይ ደግሞ ባለጥቁር ካብ ካህናት በቅዱስ ያሬድ ዜማ ቤዛ ኩሉ እያሉ ይዘምራሉ።
 
{{የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት}}
1.ቤተ መድሃኔ ዓለም
 
2.ቤተ ማርያም
3.ቤተ
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
 
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ላሊበላ]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
[[መደብ:አማራ ክልል]]
[[መደብ:አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት]]