ከ«ኦሜቴፔ ደሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ከግራናዳ ከተማ በስተ ደቡብ ወደ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ኦሜቴፔ ደሴት ይገኛል። በደሴቱ ላይ የሚታየ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
ከግራናዳከ[[ግራናዳ ከተማ]] በስተ ደቡብ ወደ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ''' ኦሜቴፔ ደሴት''' ይገኛል። በደሴቱ ላይ የሚታየው የተፈጥሮ ውበትና ለም የሆነው አፈሩ ለመኖሪያነት ተፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል። እንዲያውም የኒካራጓየ[[ኒካራጓ]] የግብርናየ[[ግብርና]] ታሪክ የሚጀምረው በዚህ አካባቢ ነው። በዛሬው ጊዜ ኦሜቴፔ ወደ 42,000 የሚጠጉ ነዋሪዎች ያሏት ሲሆን የሚተዳደሩትም [[ዓሣ]] በማጥመድ እንዲሁም እንደ በቆሎ፣[[በቆሎ]]፣ ሙዝ፣[[ሙዝ]]፣ [[ቡና]] እና ሌሎች የእህል ዓይነቶችን በማልማት ነው። እዚህም ቢሆን እጅግ አስደናቂ የሆኑ የዱር እንስሳት ይገኛሉ። ኃይለኛ ድምፅ የሚያወጡ በጣም ብዙ በቀቀኖችን፣ ነጭና ሰማያዊ ላባ ያላቸውን የሚያማምሩ ወፎች እንዲሁም ብዙ ሰው የሚወዳቸውን ነጭ ፊት ያላቸው ጦጣዎች ማግኘት ይቻላል።
 
[[መደብ:ኒካራጓ]]