ከ«ገብርኤል (መልዐክ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 360990 ከ197.241.2.72 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 3፦
'''ገብርኤል''' ('''ቅዱስ ገብርኤል''') '''በ[https://en.m.wikipedia.org/wiki/God_in_Abrahamic_religions አብርሃማዊ ሀይማኖቶች]''' ([[ክርስትና]] ፤ [[አይሁድ]] ፤ [[እስልምና]]) ከሶስቱ ዋና '''የ[[እግዚአብሔር]]''' መላዕክት ([[ቅዱስ ሚካኤል]]፡ [[ገብርኤል (መልዐክ)|ቅዱስ ገብርኤል]]፡[[ቅዱስ ሩፋኤል]]) አንዱ ነው። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በ[[መጽሐፈ ዳንኤል]] ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]ን ልደት ለቅድስት [[ድንግል ማርያም]] አብስሯል።
 
በተጨማሪም ስለ መቅላእክትመላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ፡
 
=='''ይህን ይመለከቱ'''==