ከ«ሱሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Changing ከተሞች to
በስዕል Susa-destruction.jpg ፈንታ Image:Destruction_of_the_Elamite_city_of_Hamanu_645-635_BCE.jpg አገባ...
መስመር፡ 14፦
በ1640 ዓክልበ. የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሳምሱ-ኢሉና]] ሱሳን አጠፋው። በ1184 ዓክልበ. በንጉሳቸው [[ሹትሩክ-ናሑንተ]] መሪነት ኤላማውያን የባቢሎን ንጉስ የ[[ሐሙራቢ]] ሕገጋት የተቀረጹበት ጽላት በዝብዘው ወደ ሱሳ በምርኮ ወሰዱት። እዚያም በ[[1894]] ዓ.ም. በሥነ-ቅርስ ይገኝ ነበር። ይሁንና የ[[ባቢሎን]] ንጉስ [[1 ናቦከደነጾር]] ከአምሳ አመት ያሕል በኋላ ሱሳን በሱ ተራ ለመበዝበዝ በቃ።
 
[[ስዕል:SusaDestruction of the Elamite city of Hamanu 645-destruction635 BCE.jpg|thumb|250px|በዚህ ቅርጽ የአስናፈር ግፈኛ ዘመቻ በ655 ክ.በ. ይታያል። ነበልባል ከከተማው እየተነሣ የአሦር ሠራዊት ሲያጠፉና ምርኮውን ሲበዘብዙ ነው።]]
በ655 አመት ከክርስቶስ በፊት የአሦር ንጉስ [[አስናፈር]] በጦርነት ከተማውን ፈጽሞ አጠፋ። በኋላ በ545 ክ.በ. የ[[ፋርስ]] ንጉሥ [[ታላቁ ቂሮስ]] ከተማውን ማረከ። በቂሮስም ልጅ በ[[ካምቡሴስ]] ዘመን ዋና ከተማው ከ[[ፓሳርጋዳስ]] እስከ ሱሳ ተዛወረ።
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሱሳ» የተወሰደ