ከ«ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Praxidicae (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ የ197.39.196.7ን ለውጦች ወደ PlanespotterA320 እትም መለሰ። Tags: Rollback SWViewer [1.3] |
Mensurseid (ውይይት | አስተዋጽኦ) Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit |
||
መስመር፡ 33፦
ግብፅ በሰሜን ከ[[ሜዴቴራኒያን ባሕር]] በምሥራቅ ከ[[ቀይ ባሕር]]፤ በደቡብ ከ[[ኖብያ]]፤ በምዕራብ ከምድረ በዳው አገር ይዋሰናል። [[ነጭ አባይ]] በግብፅ መካከል ያደርግና ከደቡብ ወደ ምሥራቅ ይሄዳል። የአባይ ወንዝ የሚሞላው በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በግብፅ የሚዘንበው አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሆነ ግብፅ በአባይ ለምቶ ይኖራል።
[[]]== ታሪክ ==
=== ጥንታውያን የግብጽ ባለሥልጣኖች ===
በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ መጀመሪያ የአፍሪካ ሕዝብ የ[[ኖኅ]] ልጅ የ[[ካም]] ዘሮች ናቸው፤ ይህ አገር [[ሰናዖር]] ለሚሉት ቅርብ ስለ ነበር [[የባብል ግንብ]] ከተሠራ በኋላ ከዚህ ተነስተው ወደ ግብፅ ወረዱ።
|